Fana: At a Speed of Life!

ጊኒ የቀድሞ ፕሬዚዳንቷን በሀገር ክህደት ወንጀል ምርመራ ላካሂድባቸው ነው አለች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጊኒ የቀድሞ ፕሬዚዳንት አልፋ ኮንዴ በሀገር ክህደት ወንጀል ምርመራ ሊካሄድባቸው እንደሆነ ተገለጸ። የጊኒ የፍትህ ሚኒስትር አልፎንሴ ቻርለስ ራይት፥ የቀድሞው የሀገራቸው ፕሬዚዳንት አልፋ ኮንዴ በወታደራዊ መፈንቅለ መንግስት ከስልጣን ከተወገዱ…

በሩብ ዓመቱ ከ4 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን በላይ የወጪ እና ገቢ ዕቃዎችን ማጓጓዝ ተቻለ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 የመጀመሪያ ሩብ ዓመት ከ4 ሚሊየን ሜትሪክ ቶን በላይ የወጪ እና ገቢ ዕቃዎችን ማጓጓዝ መቻሉን የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ እየተካሄደ በሚገኘው የ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት የአፈጻጸም ግምገማ የሚኒስቴሩ…

የብሪታኒያ ትልቁ ቤተ-መጻሕፍት በደረሰበት የሣይበር ጥቃት የሰራተኞች የግል መረጃ ሾልኮ ወጣ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪቲሽ ቤተ - መጻሕፍት በፈረንጆች ጥቅምት 31 ባስተናገደው የሳይበር ጥቃት የሰራተኞቼ የግል መረጃ መውጣቱን አረጋግጫለሁ ብሏል። የሳይበር ጥቃቱ የቤተ- መጻሕፍቱን ድረ-ገጽ ለአንድ ወር ያህል እንዲቋረጥ ማድረጉም ነው የተገለጸው።…

ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በጀርመን የነበራቸው ቆይታ ውጤታማ ነበር – ቢልለኔ ስዩም

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጀርመን የነበራቸው ቆይታ ውጤታማ እንደነበር የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ ቢልለኔ ሥዩም ገለጹ፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ በጀርመን በተካሄደው…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከሚኒስትሮች ምክር ቤት ጋር የስራ አፈፃፀም ግምገማ ጀምረዋል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከሚኒስትሮች ምክር ቤት ጋር የስራ አፈፃፀም ግምገማ ጀምረዋል። ግምገማው፥ የ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈፃፀም ክንውን ላይ ትኩረት ማድረጉን ከጠቅላይ ሚኒስትር ፅሕፈት ቤት ያገኘነው መረጃ…

የባንክ ካዝና በመስበር ገንዘብና አንድ ክላሽንኮቭ መሳሪያ ከጥይት ጋር ዘርፈዋል የተባሉ ተከሳሾች በእስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 11 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የወጋገን ባንክ የረር ቅርንጫፍን ካዝናን በመስበር ገንዘብና አንድ ክላሽንኮቭ መሳሪያ ከ30 ጥይት ጋር ዘርፈዋል ተብለው የተከሰሱ ስምንት ተከሳሾች እስከ 8 አመት በሚደርስ ጽኑ እስራት ተቀጡ። የቅጣት ውሳኔውን የሰጠው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ…

የጭንቀት መነሻዎችና መፍትሄዎች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት በፈረንጆቹ 2019 ባደረገው ጥናት በዓለም ዙሪያ 301 ሚሊየን ሰዎች በጭንቀት ውስጥ እንደሚኖሩ ገልጿል፡፡ ከእነዚህ ውስጥ 58 ሚሊየን የሚሆኑት ደግሞ ህጻናት እና ወጣቶች መሆናቸውንም ነው የገለጸው። የአዕምሮ በሽታ…

አሜሪካ ለዩክሬን የ100 ሚሊየን ዶላር ወታደራዊ ዕርዳታ እሰጣለሁ አለች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ለዩክሬን 100 ሚሊየን ዶላር የሚያወጣ ተጨማሪ ወታደራዊ ዕርዳታ እንደምትሰጥ አስታወቀች፡፡ የአሜሪካ መከላከያ ሚኒስትር ሎይድ ኦስቲን ሀገራቸው ለዩክሬን የምታደርገው ድጋፍ ቃል በተገባው መሰረት እንደሚፈጸም ማረጋገጣቸውም ነው የተገለጸው፡፡…

አቶ ሙስጠፌ መሃመድ ኮምቦልቻ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሕዳ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ በዛሬው ዕለት ደቡብ ወሎ ዞን ኮምቦልቻ ገብተዋል። በኮምቦልቻ አየር ማረፊያ ሲደርሱ የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር አብዱ ሁሴን፣ የአማራ ብልጽግና ፓርቲ የፖለቲካ ኃላፊ ዘሪሁን ፍቅሩ(ዶ/ር)…

የታላቁ ሩጫ ውድድር በሠላም ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ23ኛ ጊዜ በአዲስ አበባ ከተማ የተካሄደው ታላቁ የሩጫ ውድድር በሠላም መጠናቀቁን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ሃይል አስታውቋል። በሩጫ ውድድሩ በርካታ የሀገር ውስጥና የውጪ ሀገራት ተሳታፊዎች፣ አምባሳደሮች ፣ ተጋባዥ አትሌቶች እንዲሁም 45…