ዓለምአቀፋዊ ዜና የኮፕ28 ፕሬዚዳንት ኢንዱስትሪዎች ታዳሽ ኃይል ላይ ኢንቨስት እንዲያደርጉ ጥሪ አቀረቡ Meseret Awoke Nov 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮፕ28 ፕሬዚዳንት ሱልጣን አል ጃብር (ዶ/ር) ኢንዱስትሪዎች ታዳሽ ኃይል ላይ መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ በኮፕ28 ጉባዔ መክፈቻ ላይ ባደረጉት ንግግር፥ ኢንዱስትሪዎች በታዳሽ ቴክኖሎጂ ላይ ተሳትፎ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኮፕ28 በዱባይ ዛሬ መካሄድ ይጀምራል Meseret Awoke Nov 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 20፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአየር ንብረት ለውጥ ላይ ትኩረቱን ያደረገው ኮፕ28 ጉባኤ በዱባይ ዛሬ መካሄድ ይጀምራል፡፡ በጉባዔው በተለይም በአሁኑ ወቅት በተለያዩ የዓለም ክፍል ታይቶ አይታወቅም የተባለውን ከፍተኛ ሙቀት፣ የጎርፍ አደጋና የአየር ንብረት እያስከተላቸው ያሉ…
ጤና ስለሄፓታይተስ ምን ያሕል ያውቃሉ? Meseret Awoke Nov 30, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሄፓታይቲስ የጉበት ቁስለት በመባል የሚታወቅ ሲሆን ጉበታችን በተላላፊ ቫይረሶች እና ኢ-ተላላፊ አነሳሾች ምክንያት ሲጎዳ እና ሲቆስል የሚመጣ ህመም ነው፡፡ ጉበት በሆድ የላይኛው ክፍል በስተቀኝ በኩል ሲገኝ የንጥረ ነገሮችን ሂደት የሚያስተካክል፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠ/ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የስራ ጉብኝቶች የዲፕሎማሲ አቅምን ከፍ ያደረጉ ናቸው – ሰላማዊት ካሳ Meseret Awoke Nov 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 19፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የስራ ጉብኝቶች የዲፕሎማሲ አቅምን ከፍ ያደረጉ እንደሆኑ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ ገለጹ፡፡ ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀሰተኛ የትምህርት ማስረጃ ቅጥር ፈጽመዋል የተባሉ ግለሰቦች ያቀረቡት የክስ መቃወሚያ ውድቅ ተደረገ Meseret Awoke Nov 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀሰተኛ የመጀመሪያ ዲግሪ የትምህርት ማስረጃ በመጠቀም በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አምቦ ዲስትሪክት የሥራ ቅጥር ፈጽመዋል የተባሉ ግለሰቦች ያቀረቡት የክስ መቃወሚያ ውድቅ ተደረገ። ተከሳሾቹ የዋስትና መብታቸው ታግዶ ማረሚያ ቤት እንዲወርዱ የኦሮሚያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኦስትሪያ ከኢትዮጵያ ጋር በማዕድን ዘርፍ ትብብር ማድረግ እንደምትፈልግ አስታወቀች Meseret Awoke Nov 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኦስትሪያ ከኢትዮጵያ ጋር በማዕድን፣ ታዳሽ ኃይል፣ ግብርና እና በሌሎች ዘርፎች ትብብር ማድረግ እንደምትፈልግ የሀገሪቱ መራሄ መንግስት ልዩ ተወካይ ፒተር ላውንስኪ-ቲፈንታል ገለጹ፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አረጋ ከኦስትሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ አረንጓዴ ተኮር ኢንዱስትሪ እንደምትከተል ያላትን ተሞክሮ በተመድ የልማት ድርጅት ጉባዔ ላይ አካፍለዋል… Meseret Awoke Nov 28, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ አረንጓዴ ተኮር ኢንዱስትሪ እንደምትከተል ያላትን ተሞክሮ በተባበሩት መንግስታት የልማት ድርጅት ጉባዔ ላይ ማካፈላቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ ቢልለኔ ስዩም ገለጹ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ባለስልጣን 1 ሺህ 585 ፍቃዶችን ሰጠ Meseret Awoke Nov 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ባለስልጣን በንግድ ምልክት፣ በፓተንት፣ የቅጅና ተዛማጅ መብቶችን ጨምሮ በአጠቃላይ 1 ሺህ 585 ፍቃዶችን ሰጠ። የኢትዮጵያ አዕምሯዊ ንብረት ባለስልጣን የደንበኞች አገልግሎት ዘርፍ ኃላፊ ኤልያስ ጥሩነህ ለፋና…
ጤና የዓይን የሞራ ግርዶሽ መንስዔዎችና ህክምናው Meseret Awoke Nov 27, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለዕይታ ከሚረዱ የዓይን ክፍሎች ውስጥ ሌንስ የሚባለው ክፍል ግርዶሽ ሲያጋጥመው የዓይን የሞራ ግርዶሽ ይባላል፡፡ የዓይን ህክምና ስፔሻሊስት ዶክተር ሻምበል ኢንዶሎ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ ፥ የዓይን ሞራ ግርዶሽ በዓለም…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ከሌተናል ጄኔራል አብዱልፈታህ አል ቡርሃን ጋር መከሩ Meseret Awoke Nov 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 16፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) ዋና ጸሃፊ ወርቅነህ ገበየሁ (ዶ/ር) ከሱዳን ሉዓላዊ ም/ ቤት ሊቀመንበር ሌ/ጄ አብዱልፈታህ አል ቡርሃን ጋር በጅቡቲ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ፥ በሱዳን ያለውን ችግር ለመፍታት ኢጋድ…