የሀገር ውስጥ ዜና በጅግጅጋ የነዋሪዎችን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑ ተጠቆመ Meseret Awoke Nov 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅግጅጋ ከተማ የነዋሪዎችን ተጠቃሚነት የበጅግጅጋ የነዋሪዎችን ተጠቃሚነት የሚያረጋግጡ ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑ ተጠቆመ ሚያረጋግጡ ሥራዎች እየተከናወኑ እንደሆነ የከተማዋ ከንቲባ ዚያድ አብዲ (ኢ/ር) ገለጹ። ከንቲባው ለፋና ብሮድካስቲንግ…
የሀገር ውስጥ ዜና በ3ኛ ዙር እየሰለጠኑ የሚገኙ አመራሮች የተለያዩ ፕሮጀክቶችን ጎበኙ Meseret Awoke Nov 19, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከዕዳ ወደ ምንዳ በሚል ርዕስ በተለያዩ አካባቢዎች በ3ኛ ዙር እየሰለጠኑ የሚገኙ የመንግስት አመራሮች እየተሰሩ የሚገኙ ሰው ተኮር ፕሮጀክቶችን ጎብኝተዋል፡፡ በዚህ መሰረትም ከዕዳ ወደ ምንዳ በሚል ርዕስ በአዲስ አበባ በ3ኛ ዙር እየሰለጠኑ የሚገኙ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኩዌት ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች Meseret Awoke Nov 16, 2023 0 አዲሰ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኩዌት ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የሁለትዮሽ እና ባለብዙ ወገን ግንኙነት አጠናክራ እንደምትቀጥል አስታውቃለች፡፡ አምባሳደር ሰዒድ መሃመድ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለሀገሪቱ ልዑል አልጋ ወራሽ ሼክ ሚሻል አል አሕመድ አል ጃባር አል ሳባህ አቅርበዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በጂ.ኤስ.ኤም እና ኤምፔሳ አገልግሎቶች ትልቅ ምዕራፍ አስመዝቤያለሁ አለ Meseret Awoke Nov 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ በግማሽ ዓመት አፈፃፀሙ ጠንካራ የንግድ እንቅስቃሴን በማከናወንእ በጂ.ኤስ.ኤም እና ኤምፔሳ አገልግሎቶች ትልቅ ምዕራፍ እያስመዘገበ መሆኑን ገለፀ። ሳፋሪኮም በኢትዮጵያ በቴሌኮም አገልግሎት ከተሰማራ ጊዜ አንስቶ ፈጣን አስተማማኝ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካና ቻይና ወታደራዊ ግንኙነታቸውን ለማስቀጠል ተስማሙ Meseret Awoke Nov 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ እና ቻይና ወታደራዊ ግንኙነታቸውን ለማስቀጠል መስማማታቸው ተነገረ፡፡ የአሜሪካ ፕሬዚደንት ጆ ባይደን በሳን ፍራንሲስኮ የባህር ወሽመጥ አካባቢ ከቻይና ፕሬዚደንት ሺ ጂንፒንግ ጋር ተገናኝተው ተወያይተዋል፡፡ ይህም በዓመታት ውስጥ “በጣም…
የሀገር ውስጥ ዜና በአራቱም የጎጃም ዞኖች የሰላም ሁኔታ ከፍተኛ መሻሻሎች እያሳየ መሆኑ ተመላከተ Meseret Awoke Nov 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በአራቱም የጎጃም ዞኖች እና ወረዳዎች ያለው የሰላም ሁኔታ ከፍተኛ መሻሻሎች እያሳየ መሆኑን ኮማንድ ፖስቱ አረጋገጠ። በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ የተቋቋመው ኮማንድ ፖስት የዕቅድ አፈጻጸሙን በደብረማርቆስ ከተማ በገመገመበት ዕለት…
ቢዝነስ የኢትዮጵያ አየር መንገድ 11 ኤ350-900 አውሮፕላኖችን ለማዘዝ ከኤር ባስ ጋር ሥምምነት ተፈራረመ Meseret Awoke Nov 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ 11 ኤ350-900 አውሮፕላኖችን ለማዘዝ የሚያስችል የመግባቢያ ሥምምነት ከአውሮፕላን አምራቹ ኤርባስ ጋር ተፈራረመ፡፡ ሥምምነቱ ተጨማሪ ስድስት አውሮፕላኖችን የመግዛት አማራጭን በውስጡ ያካተተ እንደሆነ ከአየር መንገዱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሠራዊቱ በሶማሌ ክልል በጎርፍ ለተጠቁ የህብረተሠብ ክፍሎች የምግብ ድጋፍ አደረገ Meseret Awoke Nov 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል በሊበን ዞን በዶሎ አዶ እና በአካባቢው በሚገኙ ወረዳዎች በጎርፍ ለተጠቁ የህብረተሠብ ክፍሎች የመከላከያ ሠራዊት የደረቅ ምግብ ድጋፍ አደረገ። በስፍራው ግዳጁን እየተወጣ የሚገኘው ኮር ምክትል አዛዥ ለውጊያ አገልግሎት ኮሎኔል አየለ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከዘንድሮው የፀረ-ሙስና ቀን አከባበር ጎን ለጎን የተቋማት አመራር ኃላፊዎች ሃብት ምዝገባ ይካሄዳል Meseret Awoke Nov 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮው 20ኛው ዓለምአቀፍ የፀረ ሙስና ቀን ከበዓሉ ሁነቶች ጎን ለጎን የተቋማት አመራሮችና የሥራ ኃላፊዎች ሃብት ምዝገባ እንደሚካሄድ ተገለጸ። የፌደራል የሥነ-ምግባርና ፀረ-ሙስና ኮሚሽን የዘንድሮውን የፀረ ሙስና ቀንን በማስመልከት መግለጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ፓርቲ ልዑካን ቡድን በቻይና የመስኖ ፕሮጀክትን ጎበኘ Meseret Awoke Nov 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የተመራ ከፍተኛ ልዑክ በቻይና የዱጂያንግያን የመስኖ ፕሮጀክትን ጎብኝቷል፡፡ የመስኖ ፕሮጀክቱ ጎርፍን ለመከላከል፣ ለቼንዱ አካባቢ የመስኖ ውሃ ምንጭ ለመሆን እና ለቱሪስት መዳረሻነት ለማገልገል…