Fana: At a Speed of Life!

ስለማር ማወቅ ያለብዎ ነገሮች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ማር በንጥረ-ምግቦች እና አንቲኦክሲዳንትስ የበለፀገ ሲሆን ፥ ፀረ-ባክቴሪያ ባህሪይ አለው፡፡ ማር በርካታ የጤና ጥቅሞች ያሉት ሲሆን ፥ በቤት ውስጥ ለሚደረግ የህክምና እና የምግብ አማራጭ ሆኖ ይጠቀሳል፡፡ ማር ፕሮቲን፣ ፋይበር እንዲሁም…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከቦይንግ ኩባንያ ጋር የ67 አውሮፕላኖች የግዢ ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ ፣ ሕዳር 4 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአፍሪካ የአቪዬሽን ታሪክ ትልቁ የተባለለትን 67 ቦይንግ ጀት አውሮፕላኖች የግዢ ሥምምነት ተፈራረመ፡፡ በሥምምነቱ መሰረት አየር መንገዱ 11 ቦይንግ 787 ድሪምላይነር እንዲሁም 20 ቦይንግ 737 ማክስ አውሮፕላኖችን…

ኢትዮጵያ ብሪክስን መቀላቀሏ ማንንም ለመጉዳት አይደለም – ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ብሪክስን መቀላቀሏ ማንንም ለመጉዳት አይደለም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስገነዘቡ። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 4ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከምክር ቤቱ አባላት ለቀረበላቸው የዲፕሎማሲ ጥያቄዎች ማብራሪያ…

በዚህ ዓመት ከ800 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ለማግኘት እየተሠራ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በያዝነው ዓመት ከ800 ሚሊየን በላይ ኩንታል ለማምረት በሥፋት እየተሠራ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 4ኛ መደበኛ ስብሰባ ላይ ተገኝተው ከምክር ቤቱ…

የሸንኮራ አገዳ ጭማቂ የጤና በረከቶች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሸንኮራ አገዳ ካርቦሃይድሬት፣ ካሎሪ፣ ፕሮቲን እና ሌሎች ጠቃሚ ይዘቶች ያሉት እና በስኳር ይዘቱ ከፍተኛ የሆነ የተክል ዓይነት ነው፡፡ የሸንኮራ አገዳ ጭማቂ የጤና በረከቶች ምንድን ናቸው? ኃይልን ያጎናጽፋል፦ እራስዎን ለማነቃቃት እና የሰውነት…

የኖርዲክ ብላክ የሙዚቃና ቴአትር ቡድን አባላት ስራዎቻቸውን በኢትዮጵያ ሊያቀርቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 28 አባላትን የያዘው የኖርዲክ ብላክ የሙዚቃና የቴአትር ቡድን በዛሬው ዕለት አዲስ አበባ ገብቷል። ለልዑካኑ ቡድኑ የቱሪዝም ሚኒስቴር አቀባበል ያደረገላቸው ሲሆን ሚኒስትሯ ናሲሴ ጫሊ በዚህ ወቅት፥ የቡድኑ አባላትና አርቲስቶች ወደ ኢትዮጵያ…

ብሪክስ-ገዝ የበይነ መረብ አገልግሎት ሊኖር እንደሚገባ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሪክስ አባል ሀገራት የራሳቸው የበይነ መረብ አገልግሎት ሊኖራቸው እንደሚገባ ተጠቁሟል፡፡ የሩሲያው ዱማ መቆጣጠሪያ ኮሚቴ የመጀመሪያ ምክትል ሊቀመንበር እና የሩሲያ የሕግ ባለሙያ ዲሚትሪ ጉሴቭ፥ የራስ ገዝ በይነ- መረብ መኖር የአባል ሀገራቱን…

የሕክምና ግብዓት አቅርቦት ለጤና አገልግሎት አሰጣጥ ሒደት የደም ሥር ነው – ዶ/ር ሊያ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጤናው ዘርፍ የሕክምና ግብዓት አቅርቦት ለጤና አገልግሎት አሰጣጥ ሒደት የደም ሥር ነው ሲሉ የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ገለጹ፡፡ የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት 5ኛውን ሀገር አቀፍ የመድኃኒት አቅርቦት ሰንሰለት ዓመታዊ ጉባዔ…

የግንባታ ዘርፉን አቅም የሚያጎለብቱ ፕሮጀክቶች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን የግንባታ ዘርፉን አቅም የሚያጎለብቱ ፕሮጀክቶች አስመርቋል፡፡ በምርቃት ስነ- ስርዓቱ ላይ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ታገሰ ጫፎ፣ የመከላከያ ሚኒስትር አብርሃም በላይ(ዶ/ር)ን ጨምሮ…

ሳዑዲ ለኢትዮጵያ ጠንካራ ከሚባሉ የንግድ አጋሮች ውስጥ አንዷ ናት – አምባሳደር ምስጋኑ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሳዑዲ ዓረቢያ ለኢትዮጵያ ጠንካራ ከሚባሉ የንግድ አጋሮች ውስጥ አንዷ ናት ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ገለጹ፡፡ የኢትዮ - ሳዑዲ ግንኙነት ታሪካዊ ነው ያሉት አምባሳደር ምስጋኑ ፥ የእስልምና እምነት ተከታዮች በስደት…