Fana: At a Speed of Life!

22ኛው የዋና ኦዲተሮች ዓመታዊ ጉባዔ በቦንጋ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) 22ኛው የዋና ኦዲተሮች ዓመታዊ ጉባኤ በቦንጋ ከተማ ተካሂዷል፡፡ መንግስት ለክልሎች የሰጠውን የድጋፍ እና ድጎማ በጀት የነጠላ ኦዲት አፈጻጸም በጉባዔው መገምገሙ ተገልጿል። ከክልልና ከከተማ አስተዳደር ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤቶች ጋር ያለው…

የኢትዮጵያ እና ግብጽ ግንኙነት ላይ በጋራ የተሰጠ መግለጫ

ዛሬ ሐምሌ 6 ቀን 2015 ዓ.ም የአረብ ሪፐብሊክ ግብፅ ፕሬዝዳንት አብዱልፈታህ አልሲሲ የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን (ዶ/ር) ተቀብለው አነጋግረዋል። መሪዎቹ ባደረጉት ምክክር የሁለቱን ሀገራት ህዝቦች የጋራ ጥቅም ባስጠበቀና ሁለንተናዊ ብልፅግናን…

ሉሲዎቹ የቻድ አቻቸውን 6 ለ0 በሆነ ሰፊ ውጤት አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የቻድ አቻውን 6 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ በ2024 ኦሊምፒክ የሴቶች እግር ኳስ የአፍሪካ ዞን የመጀመርያ ዙር ማጣሪያ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከቻድ አቻው ጋር ጨዋታውን አድርጓል፡፡ በአዲስ አበባ…

በመዲናዋ እና በሸገር ከተማ የሽብር ጥቃት ለማድረስ ሲንቀሳቀሱ ነበር በተባሉ ተጠርጣሪዎች ላይ የምርመራ ጊዜ ተፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከባድ የጦር መሳሪያ በመያዝ በአዲስ አበባ እና ሸገር ከተማ የሽብር ጥቃት ለማድረስ ሲንቀሳቀሱ ነበር በተባሉ ተጠርጣሪዎች ላይ 10 የምርመራ ቀን ተፈቀደ። የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት በመርማሪ ፖሊስ ያቀረበውን…

43ኛው የአፍሪካ ህብረት የስራ አስፈጻሚ ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔ በናይሮቢ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 43ኛው የአፍሪካ ህብረት ስራ አስፈፃሚ ምክር ቤት መደበኛ ጉባዔ በኬንያ ናይሮቢ እየተካሄደ ይገኛል። በጉባዔው በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ የተመራ ከፍተኛ የልኡካን ቡድን እየተሳተፈ ነው።…

በባሕርዳር በ650 ሚሊየን ብር የተገነባው የንጹህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክት ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር በ650 ሚሊየን ብር የተገነባው የንጹህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክት ተመርቋል። የባሕርዳር ከተማ የንጹህ መጠጥ ውኃ ፕሮጀክቱ የአማራ ክልል ውኃና ኢነርጅ ቢሮ ከጃፓን መንግሥት ባገኘው 650 ሚሊየን ብር ድጋፍ ነው የተገነባው፡፡…

አቶ ደመቀ መኮንን በአፍሪካ ሕብረት የስራ አስፈጻሚ ምክር ቤት ስብስባ ላይ ለመሳተፍ ኬንያ ገቡ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 5 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በ43ኛው የአፍሪካ ሕብረት የስራ አስፈጻሚ ምክር ቤት ስብስባ ላይ ለመሳተፍ ኬንያ ገብተዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ጀሞ ኬንያታ ዓለም አቀፍ…

የኦሮሚያ ክልል የ2015 አፈፃፀም ተገመገመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል መንግስትና የብልፅግና ፓርቲ የክልሉ ቅርንጫፍ የ2015 ዓ/ም አፈጻፀምና የ2016 ዓ/ም እቅድ ማጠቃለያ የውይይት መድረክ በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ እና የኦሮሚያ…

በተለምዶ “ቆሼ ” ተብሎ በሚጠራው የቆሻሻ ማስወገጃ ስፍራ የችግኝ ተከላ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ በተለምዶ "ቆሼ " ተብሎ በሚጠራው የቆሻሻ ማስወገጃ ስፍራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ተካሂዷል፡፡ በመርሐ ግብሩ ፥ በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የአዲስ አበባ ከተማ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ጥራቱ በየነ እና የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት…

ጠ/ሚ ዐቢይ በፓሪሱ ጉባዔ ለአፍሪካውያን የልማት ፋይናንስ ድጋፍ እንዲጨምር በአፅንኦት ጠይቀዋል – ቢልለኔ ስዩም

አዲስ አበባ ሰኔ 17፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በፓሪሱ አዲስ የዓለም አቀፍ የፋይናንስ ስምምነት ጉባዔ ላይ ለአፍሪካውያን የሚደረገው የልማት ፋይናንስ ድጋፍ እንዲጨምር በአፅንኦት መጠየቃቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ፕሬስ ሴክሬታሪያት ኃላፊ ቢልለኔ ስዩም ገለጹ።…