ፕሬዚዳንት ኤርዶኻን የጥቁር ባህር የእህል ሥምምነትን ማራዘም በሚቻልበት አግባብ ላይ ከፑቲን ጋር ሊነጋገሩ ነው
አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 11 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቱርኩ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ታይፕ ኤርዶኻን ከሩሲያው አቻቸው ቭላድሚር ፑቲን ጋር የጥቁር ባህር የእህል ሥምምነትን ማራዘም በሚቻልበት አግባብ ላይ ሊነጋገሩ መሆኑን አስታወቁ።
ፕሬዚዳንቱ ከፑቲን ጋር ውሉን ማራዘምና ማደስ በሚቻልባት አግባብ ላይ…