Fana: At a Speed of Life!

ያመፁ የዋግነር ቅጥረኛ ወታደሮችን አይቀጡ ቅጣት እንደሚቀጡ ፕሬዚዳንት ፑቲን አስጠነቀቁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን ያመፁ የዋግነር ቅጥረኛ ወታደሮችን እንደሚቀጡ ዛሬ በሰጡት መግለጫ አስጠነቀቁ፡ የዋግነር ቅጥረኛ ቡድን የሩሲያን ወታደራዊ አመራር ለመጣል መንቀሳቀሱን ከገለጸ ወዲህ ፕሬዚዳንት ፑቲን ለመጀመሪያ ጊዜ መግለጫ…

በኢትዮጵያ እርዳታ ያቋረጡ ድርጅቶች ለማቋረጣቸው ምክንያት ያሏቸውን ጉዳዮች የሚያጣራ ኮሚቴ ተዋቅሮ ወደ ስራ ገብቷል – መንግስት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩ ኤስ ኤይድ እና የአለም የምግብ ፕሮግራም ለኢትዮጵያ የሚያደርጉትን ድጋፍ ለጊዜው ለማቋረጣቸው ምክንያት ነው ያሏቸውን ጉዳዮች የሚያጣራ የቴክኒክ ኮሚቴ ተዋቅሮ ወደ ስራ መግባቱ ተገለፀ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሸን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ…

የፋና ላምሮት ምዕራፍ 14 የድምፃውያን ውድድር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፋና ቴሌቪዥን የሚዘጋጀው ተወዳጁ የፋና ላምሮት የባለ ተሰጥኦ ድምጻውያን ውድድር 14ኛ ምዕራፍ ተጀመረ። ፋና ላምሮት ከአዳዲስ ተወዳዳሪዎችና ባለተሰጥኦዎች ጋር በቀጥታ ስርጭት የጀመረ ሲሆን ፥ በሁለት ምድብ የተከፈሉት የምዕራፍ 14 ተወዳዳሪዎች…

ጠ/ሚ ዐቢይ ከተለያዩ ዓለም አቀፍ ተቋማትና መሪዎች ጋር መክረዋል -የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ፈረንሳይ ፓሪስ በተካሄደው ከአዲስ ዓለም አቀፍ የፋይናንስ ስምምነት ጉባዔ ጎን ለጎን ከተለያዩ ዓለም አቀፍ ተቋማትና መሪዎች ጋር በሁለትዮሽና አህጉራዊ ጉዳዮች ዙሪያ መምከራቸውን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ገለፀ፡፡…

ከ275 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጉምሩክ ኮሚሽን ከሰኔ 9 እስከ 15 ባደረገው ክትትል ከ275 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን በተለያዩ ቅርንጫፍ ጽኅፈት ቤቶች መያዙን አስታወቋል፡፡ 199 ሚሊየን የገቢ የኮንትሮባንድ እቃዎች እና ከ75 ሚሊየን ብር…

አማራ ባንክ ካፒታሉን 6 ቢሊየን ብር ማድረሱን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አማራ ባንክ የተከፈለ ካፒታሉን 6 ቢሊየን ብር ማድረሱን አስታውቋል፡፡ ባንኩ አንደኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን እያከበረ ይገኛል፡፡ በመርኃ ግብሩ ላይ ንግግር ያደረጉት የባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ሔኖክ ከበደ ፥ ባንኩ 28 ቢሊየን ብር…

በሰሜን ሸዋ መጤ ተምች  በሰብል ላይ ጉዳት እያደረሰ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የአፍሪካ እና አሜሪካ መጤ ተምች ጉዳት እያደረሰ መሆኑን የዞኑ ግብርና መምሪያ አስታወቀ፡፡ በዞኑ አራት ወረዳዎች 27 ቀበሌዎች ላይ የተከሰተው የአፍሪካ ተምች ከ 5 ሺህ ሄክታር ሰብል በላይ ጉዳት ማድረሱን የመምሪያው…

አሜሪካ በላቦራቶሪ የጎለመሰ ሥጋ ለገበያ እንዲቀርብ ፈቀደች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በላቦራቶሪ የተፈበረከ ሥጋ ለገበያ እንዲቀርብ ፈቅጃለሁ ብላለች፡፡ ይህን ተከትሎም አሜሪካ ከሲንጋፖር ቀጥላ በዓለም ላይ በላቦራቶሪ የሚፈበረክ ሥጋ ሽያጭ ላይ እንዲውል የፈቀደች ሀገር ሆናለች። ደቡብ አፍሪካ በዚሁ መንገድ ሥጋ ማምረት…

የበላይነህ ክንዴ ግሩፕ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ መገጣጠሚያ ፋብሪካ ሥራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደብረ ብርሃን ከተማ የተገነባው የበላይነህ ክንዴ ግሩፕ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪ መገጣጠሚያ ፋብሪካ መገጣጠም ጀመረ። ፋብሪካው በኤሌክትሪክ የሚሠሩ ሚኒባስ፣ መለስተኛ አውቶቡስ እና የከተማ አውቶቡስ ተሽከርካሪዎችን ማምረት መጀመሩን የበላይነህ ክንዴ…

አቶ ደመቀ መኮንን ከኩዌት የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር አምባሳደር ባድር ሳሌህ አል ቱናይብ ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከኩዌት የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትር አምባሳደር ባድር ሳሌህ አል ቱናይብ ጋር መክረዋል፡፡ የሥራ ኃላፊዎቹ በሁለትዮሽ እና ቀጠናዊ የጋራ ጉዳዮች ላይ መክረዋል። አቶ ደመቀ…