የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድ 130 አውሮፕላኖችን ለመግዛት ማቀዱን አስታወቀ Meseret Awoke Jun 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የበረራ መዳረሻውን ለማስፋት የሚያግዙትን 130 አውሮፕላኖችን ለመግዛት ማቀዱን አስታውቋል፡፡ የኢትዮጵያ አየር መንገድ መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው ኢስታንቡል በሚገኘው የአይ ኤ ቲ ኤ ኤ ጂ ኤም ፕሮግራም ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ግብረ ኃይሉ በመዲናዋ የፀጥታ ችግሮችን ለመፍጠር የተዘጋጁ ኃይሎች እንዳሉ ደርሼባቸዋለሁ አለ Meseret Awoke Jun 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፀጥታ እና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል በአዲስ አበባ ከተማ የተለያዩ የፀጥታ ችግሮችን ለመፍጠር የተዘጋጁ ኃይሎች እንዳሉ ደርሼባቸዋለሁ ሲል ገልጿል፡፡ የፀጥታ እና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል መግለጫ ሰጥቷል፡፡ በመግለጫውም ፥ የፀጥታ እና…
የሀገር ውስጥ ዜና ጀርመን በተለያዩ ጉዳዮች ከኢትዮጵያ ጋር የምታደርገውን ትብብር አጠናክራ እንደምትቀጥል ገለጸች Meseret Awoke Jun 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍትሕ ሚኒስትር ዴኤታ አለምአንተ አግደው የጀርመን የኢኮኖሚ ትብብርና ልማት ሚኒስትር ዮአኪን ፍላስባርዝ በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው ተወያይተዋል፡፡ ሚኒስትር ዴዔታ አለምአንተ አግደው እና ሚኒስትር ዮአኪን ፍላስባርዝ ጨምሮ በኢትዮጵያ የጀርመን…
የሀገር ውስጥ ዜና በተወዳዳሪ ነጋዴዎች እና ሸማቾች ላይ ጉዳት ያደረሱ የንግድ ድርጅቶች ከ18 ሚሊየን ብር በላይ ተቀጡ Meseret Awoke Jun 7, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 30 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተወዳዳሪ ነጋዴዎች እና ሸማቾች ላይ ጉዳት ያደረሱ ሁለት የንግድ ድርጅቶች ከ18 ሚሊየን ብር በላይ ቅጣት እንደተጣለባቸው የፍትሕ ሚኒስቴር አስታወቀ። “ሁአሼንግ ኬብልስ” ማኑፋክቸሪንግ ኃ/የ/የግ/ማኅበር፥ ከደረጃ በታች የሆነ የኤሌክትሪክ…
የሀገር ውስጥ ዜና 14ኛው የኢጋድ የመሪዎች ጉባዔ የፊታችን ሰኞ በጅቡቲ ይካሄዳል Meseret Awoke Jun 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) 14ኛው የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) የመሪዎች ጉባኤ በሚቀጥለው ሰኞ በጅቡቲ እንደሚካሄድ ተገለጸ። ድርጅቱ እንዳለው በጉባዔው ላይ የተለያዩ ሀገራት መሪዎች እና የሥራ ኃላፊዎች ይገኛሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ 13ኛው…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰሜን ሸዋ ዞን የበቆሎና ማሽላ ሰብሎች ላይ ተምች ተከሰተ Meseret Awoke Jun 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአመራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የበቆሎና ማሽላ ሰብሎች ላይ ተምች መከሰቱ ተገለፀ። ተምቹ በዞኑ ሦስት ወረዳዎች ላይ መከሰቱን የሰሜን ሸዋ ዞን ግብርና መምሪያ ገልጿል። የሰሜን ሸዋ ዞን ግብርና መምሪያ የሰብል ልማት ቡድን መሪ አቶ አበበ…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግስት ሂዩማን ራይትስ ዎች ያወጣው ሪፖርት ተቀባይነት የለውም አለ Meseret Awoke Jun 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት ሂዩማን ራይትስ ዎች ያወጣው ሪፖርት ተቀባይነት እንደሌለው አስታወቀ፡፡ መንግስት ሂዩማን ራይትስ ዎች ያወጣውን ሪፖርት አስመልክቶ ምላሽ ሰጥቷል፡፡ ምላሹም እንደሚከተለው ይቀርባል፡- ሂዩማን ራይትስ ዎች የተባለው…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስትሮች ምክር ቤት የፌደራል መንግስት የ2016 ረቂቅ በጀት 801 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር እንዲሆን ውሳኔ አሳለፈ Meseret Awoke Jun 6, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 21ኛ መደበኛ ስብሰባ የ2016 በጀት ዓመት የፌዴራል መንግስት ረቂቅ የበጀት አዋጅ ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል፡፡ የፌዴራል መንግስት የ2016 በጀት በአስር ዓመቱ መሪ የልማት ዕቅድ የተቀመጡ…
ስፓርት ማንቼስተር ሲቲ የእንግሊዝ ኤፍ ኤ ካፕ ዋንጫን አሸነፈ Meseret Awoke Jun 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ማንቼስተር ሲቲ የከተማ ተቀናቃኙን ማንቼስተር ዩናይትድ በማሸነፍ የእንግሊዝ ኤፍ ኤፕ ካፕ ዋንጫን አሸንፏል። 11 ሰዓት ላይ በተካሄደው የማንቹሪያ ደርቢ የፍፃሜ ጨዋታ ማንቼስተር ሲቲ በጀርመናዊዉ አጥቂ ኤልካይ ጎንዶጋን ጎሎች 2 ለ 1 በማሸነፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና በምሥራቅ ጎጃም መንግሥትን በትጥቅ ትግል ለመጣል ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ኃይሎች እርምጃ ተወስዶባቸው ሴራቸው መክሸፉ ተገለጸ Meseret Awoke Jun 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በምሥራቅ ጎጃም ዞን ደብረ ኤልያስ ሥላሴ ገዳም መሽገው መንግሥትን በትጥቅ ትግል ለመጣል ሲንቀሳቀሱ በነበሩት እስክንድር ነጋና ግብረዓበሮቹ ላይ በተወሰደ እርምጃ ክልሉን የማተራመስ ሴራቸው መክሸፉን የጸጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል አስታወቀ፡፡…