Fana: At a Speed of Life!

ሰሜን ኮሪያ ወደ ምስራቅ ባሕር የባለስቲክ ሚሳኤልማስወንጨፏ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ የባለስቲክ ሚሳኤል ማስወንጨፏን የደቡብ ኮሪያ ጦር አስታውቋል፡፡ በሰሜን ኮሪያ ተተኩሷል የተባለው ሚሳኤል ወደ ምስራቅ ባህር መወንጨፉን ነው የደቡብ ኮሪያ ጦር ሹማምንቶች የገለጹት፡፡ ሀገሪቱ ሁለት የአጭር ርቀት ባለስቲክ ሚሳኤሎችን…

በኦሮሚያ ክልል ባለሃብቶች በኢንቨስትመንት ዘርፍ እንዲሰማሩ ምቹና ቀልጣፋ አሰራር መዘርጋቱ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 8፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) ባለሃብቶች በኦሮሚያ ክልል ያለውን እምቅ ሀብት በመጠቀም በኢንቨስትመንት ዘርፉ እንዲሰማሩ ምቹና ቀልጣፋ አሰራር መዘርጋቱን የክልሉ ኢንቨስትመንት እና ኢንዱስትሪ ቢሮ አስታውቋል። የቢሮው ኃላፊ አሕመድ እድሪስ እንደገለጹት ፥ የሰሜኑ ጦርነት…

የቻይና ማዕድን ኢነርጂ ግሩፕ በኢትዮጵያ የመሰማራት ፍላጎት እንዳለው አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና ማዕድን ኢነርጂ ግሩፕ በኢትዮጵያ ማዕድን ልማት ዘርፍ ላይ የመሰማራት ፍላጎት እንዳለው አስታወቀ። በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈራ ደርበው ከቻይና ማዕድን (ሻንዢ) ኢነርጂ ግሩፕ ሊቀመንበር ዣንግ ዢ ፔንግ ጋር በኢትዮጵያ ኢንቨስት ማድረግ…

የታይዋን የአየር ፣ የምድር እና የባሕር ኃይል በተጠንቀቅ እንዲጠብቁ ታዘዙ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት ታይዋንን እና ቻይናን በሚለየው ሰርጥ አካባቢ 10 የቻይና የጦር አውሮፕላኖች ታይተዋል በሚል የአየር ፣ የምድር እና የባሕር ኃይሏ ክትትል እንዲያደርግ ታይዋን አዘዘች፡፡ በዚህም መሠረት የጦር አውሮፕላኖቿ ፣ መርከቦቿ እና የምድር…

የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ 60ኛ ዓመት የአልማዝ ኢዩቤልዩ በዓል ምክንያት በማድረግ 7 ፕሮጀክቶች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ 60ኛ ዓመት የአልማዝ ኢዩቤልዩ በዓል ምክንያት በማድረግ ሠባት ለህዝብ የሚውሉ ፕሮጀክቶች ይፋ ተደረጉ፡፡ ፕሮጀክቶቹ ፥ የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ፣ የጥበብና ፈጠራ ስራዎችን ለማሳደግ፣ የጤና አገልግሎትን ለማሳለጥ፣…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለትግራይ ክልል ከ510 ሚሊየን ብር በላይ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለትግራይ ክልል ከ510 ሚሊየን ብር በላይ የአይነት እና የገንዘብ ድጋፍ አደረገ፡፡ በመቀሌ ከተማ ተገኝተው ድጋፉን ያስረከቡት የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ፥ የከተማ አስተዳደሩ ህዝቡንና በጎ አድራጊዎችን…

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለአረንጓዴ አሻራ ልማት 55 ሚሊየን ችግኝ ተዘጋጀ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለዘንድሮው አረንጓዴ አሻራ ልማት የሚውል 55 ሚሊየን ችግኝ መዘጋጀቱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ የቢሮው ኃላፊ አቶ ባበክር ከሊፋ ዛሬ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት ÷ የተዘጋጀው ችግኝ ባለፈው የበጋ ወቅት የአፈርና ውሃ…

የዓለም ገንዘብ ድርጅት ከገቢዎች ሚኒስቴር ጋር ቅድሚያ ሰጥቶ ድጋፍ በሚያደርግባቸው ጉዳዮች ላይ ስምምነት ላይ ተደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ገንዘብ ድርጅት ከገቢዎች ሚኒስቴር ጋር ቅድሚያ ሰጥቶ የቴክኒክና የአቅም ግንባታ ድጋፍ በሚያደርግባቸው ጉዳዮች ላይ ስምምነት ላይ መደረሱን ሚኒስቴሩ አስታወቀ። የገቢዎች ሚኒስትር አይናለም ንጉሴ በተገኙበት የዓለም ገንዘብ ድርጅት ለሚኒስቴሩ…

“ንግድዎን በመቅረዝ ላይ ያኑሩ” በሚል መሪ ቃል ዓለም አቀፍ አውደ ርዕይ እና ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 2 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “ንግድዎን በመቅረዝ ላይ ያኑሩ” በሚል መሪ ቃል ፊንቴክስ የቤት እና የቢሮ ዕቃዎች፣ የቤተ ውበት እና የግንባታ አጨራረስ ምርቶች፣ አገልግሎቶች እና ቴክኖሎጂዎች ዓለም አቀፍ አውደ ርዕይ እና ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ ይካሄዳል። አውደ ርዕዩ እና…

የኢትዮጵያ እና ቻይና የሁለትዮሽ ትብብር ተጠናክሮ ይቀጥላል – የቻይና ኤምባሲ አማካሪ ሚኒስትር

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት አስር ዓመታት የኢትዮጵያ እና ቻይና የሁለትዮሽ ግንኙነት በበርካታ የትብብር ዘርፎች ላይ በፍጥነት እያደገ መሆኑን በኢትዮጰያ የቻይና ኤምባሲ አማካሪ ሚኒስትር ሼን ቺንሚን ገለጹ፡፡ ሚኒስትር አማካሪው ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት…