Fana: At a Speed of Life!

ሴቶችን ስንደግፍ በኢኮኖሚው ላይ ትልቅ ተጽዕኖ እንዲፈጥሩ በማድረግ መሆን አለበት – ሶፍያ ካሳ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሴቶችን ስንደግፍ በኢኮኖሚው ላይ ትልቅ ተጽዕኖ እንዲፈጥሩ በማድረግ መሆን አለበት ሲሉ በግብርና ሚኒስቴር የኢንቨስትመንትና ግብዓት ዘርፍ ሚኒስትር ዴዔታ ሶፍያ ካሳ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ በግብርና ኢንቨስትመንት ዘርፍ የተሰማሩ ሴት ባለ ሀብቶች…

ለአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር እስካሁን ከ7 ቢሊየን በላይ ችግኞች ተዘጋጁ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር እስካሁን ከ7 ቢሊየን በላይ ችግኞች መዘጋጀታቸውን የኢትዮጵያ ደን ልማት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ሞቱማ ቶሌራ(ዶ/ር) ተናገሩ። ኢትዮጵያ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ሀሳብ አመንጪነት ከአራት ዓመት…

በሞሮኮ እየተዘጋጀ ባለዉ የጂአይቴክስ አፍሪካ ኢትዮጵያን ወክለዉ የተገኙ ጀማሪ ሥራ ፈጣሪዎችን ተጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር በሞሮኮ እየተጋጀ ባለዉ የጂአይቴክስ አፍሪካ ኢትዮጵያን ወክለዉ የተገኙ ጀማሪ ሥራ ፈጣሪዎችን ጎበኙ፡፡ በሞሮኮ ማረከሽ በአፍሪካ ለመጀምሪያ ጊዜ በተካሄደዉ ኮንፈረንስ ላይ ‘‘የአቅም ግንባታ…

3ኛው ዓለምአቀፍ የምርምር ኮንፈረንስ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 3ኛው ዓለምአቀፍ የምርምር ኮንፈረንስ በቡሌሆራ ዩኒቨርሲቲ መካሄድ ጀምሯል። ኮንፈረንሱ በአርብቶ አደር እና የአየር ንብረት ለውጥ ላይ ትኩረት ያደረገ ነው ተብሏል። ዓለምአቀፍ የምርምር ኮንፈረንሱ ከአየር ንብረት ለውጥ ጋር ተያይዞ የሚከሰቱ…

ከልማት አጋሮች የሚገኘውን ሃብት በግጭት የተጎዱ ዜጎችን መልሶ ለማቋቋም እንዲውል አሳታፊ አሰራር ተግባራዊ እየተደረገ ነው- ወ/ሮ ሰመሪታ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከልማት አጋሮች የሚገኘውን የውጭ ሃብት በግጭት የተጎዱ ዜጎችን መልሶ በማቋቋምና በሌሎች መሰረታዊ አገልግሎቶች በማዋል አሳታፊ አሰራር ተግባራዊ እየተደረገ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ሚኒስቴሩ በመሰረታዊ አገልግሎቶች አቅርቦቶች…

ሀገራት በሳይበር ምህዳሩ ዘላቂ ጥቅም እንዲያገኙ ትውልድ ተሻጋሪ የአቅም ግንባታ ስራ መስራት ይገባል – አቶ ሰለሞን ሶካ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳይበር መህዳሩ የፈጠረው መልካም አጋጣሚ ሙሉ ለሙሉ ለመጠቀምና ተፈላጊውን ለውጥ ለማምጣት በትውልዶች መካከል የአስተሳሰብ ትስስርና የእውቀት ሽግግር ማድረግ ወሳኝ መሆኑን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ገለጸ፡፡ በጂ አይቲክስ አፍሪካ…

የጨጓራ ቁስለት መንስኤ እና ህክምናው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጨጓራ ቁስለት ብዙውን ጊዜ የሚያጠቃው ጨጓራን እና ከጨጓራ ቀጥሎ ያለውን ትንሹን የአንጀት ክፍል ነው፡፡ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የጨጓራ ቁስለት መንስኤና ህክምናውን በተመለከተ ከውስጥ ደዌ ስፔሻሊስት ዶክተር ሚፍታ ደሊል አህመድ ጋር ቆይታ…

ቋሚ ኮሚቴው የተጀመሩ የሰብዓዊ መብት ማስከበር ስራዎች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የዴሞክራሲ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የተጀመሩ የሰብዓዊ መብት ማስከበር ስራዎች ተጠናክረው መቀጠል እንዳለባቸው አሳሰበ፡፡ ቋሚ ኮሚቴው ይህን ያሳሰበው በኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን የመስክ ምልከታ ባደረገበት…

የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች የግብርና ሳይንስ አውደ ርዕይን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል እና የክልል ከፍተኛ የመንግሥት የስራ ኃላፊዎች በሳይንስ ሙዚየም የተከፈተውን የግብርና ሳይንስ አውደ ርዕይ ጎበኙ። የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ፣ የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር)፣ የሲዳማ ክልል ርዕሰ…

በሐረሪ የኑሮ ውድነት ጫናን ለማቃለልና በስራ ዕድል ፈጠራ ላይ በትኩረት እንደሚሰራ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል የህዝቡን የኑሮ ውድነት ጫና ለማቃለልና በስራ ዕድል ፈጠራ ላይ በትኩረት እንደሚሰራ የክልሉ የብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ አብዱጀባር መሀመድ ገለጹ፡፡ የሐረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ በየደረጃው የሚገኙ ከፍተኛ አመራሮች…