ዓለምአቀፋዊ ዜና በቱርክ ፕሬዚዳንታዊና የፓርላማ ምርጫ ድምፅ መስጠት ተጀመረ Meseret Awoke May 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቱርክ ፕሬዚዳንታዊ እና የፓርላማ ምርጫ ድምፅ መስጠት ተጀምሯል፡፡ ለሚቀጥሉት አምሥት ዓመታት ሕዝብ ያገለግሉኛል ያላቸውን ፕሬዚዳንት እና የፓርላማ አባላት ለመምረጥ ከ64 ነጥብ 1ሚሊየን በላይ ሰዎች ተመዝግበዋል። በዚህም በሚሊየኖች የሚቆጠሩ…
ስፓርት በሐረር ከተማ የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድር ተካሄደ Meseret Awoke May 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረር ከተማ ‘‘ለሠላም እሮጣለሁ’’ በሚል የጎዳና ላይ የሩጫ ውድድር ተካሄደ። "ለጋራ ሠላም በጋራ እንቆማለን" በሚል መሪ ቃል በሐረሪ ክልል ስፖርት ኮሚሽንና በምስራቃዊ እድገት ፋና አዘጋጅነት ተካሂዷል። በጁገል ዙሪያ በተካሄደው የሩጫ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሶማሊያ በምዕራባውያን ተደግፋ ዘላቂነት ያለው የኢኮኖሚ ዕድገትና ልማት ማረጋገጥ አትችልም – የሀገሪቱ መሪ Meseret Awoke May 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ሶማሊያ በምዕራባውያን ተደግፋ ዘላቂነት ያለው የኢኮኖሚ ዕድገትና ልማት ማረጋገጥ አትችልም ሲሉ የሶማሊያ ፕሬዚዳንት ሀሰን ሼኸ ሞሀሙድ ተናገሩ፡፡ ፕሬዚዳንቱ እንዳሉት ፥ መንግስታቸው በሀገሪቱ ባለጠጋዎች እና ኩባንያዎች ላይ ከፍ ያለ ቀረጥ ለመጣል…
የሀገር ውስጥ ዜና 91 የምግብ ምርት ዓይነቶች ህብረተሰቡ እንዳይጠቀማቸው ታገዱ Meseret Awoke May 11, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ግንቦት 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 91 የተለያዩ የምግብ ምርት ዓይነቶች ህብረተሰቡ እንዳይጠቀማቸው ይፋ መደረጋቸውን የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን አስታወቀ። እንደባለስልጣኑ መረጃ በገበያ ላይ ባደረገው ቁጥጥር የኢትዮጵያ አስገዳጅ ደረጃንና የገላጭ ጽሑፍ መስፈርቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና “ኦሬንጅ”በቴሌኮሙ ዘርፍ በኢትዮጵያ ለመሰማራት ፍላጎት እንዳለው አስታወቀ Meseret Awoke May 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) “ኦሬንጅ” የቴሌኮሙኒኬሽን አገልግሎት አቅራቢ በዘርፉ በኢትዮጵያ የመሠማራት ፍላጎት እንዳለው አስታወቀ፡፡ የኢፌዴሪ ገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ እዮብ ተካልኝ (ዶ/ር) በመካከለኛው ምሥራቅ እና በአፍሪካ በቴሌኮም ዘርፍ ላይ የተሠማራውን የ“ኦሬንጅ”…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወጣቱን ወደ ሥራ ለማስገባት በትኩረት እንደሚሰራ አስታወቀ Meseret Awoke May 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ልማት ባንክ ወጣቱን ወደ ሥራ ለማስገባት፣ የፈጠራ ሥራዎችን እና ኢንቨስትመንትን ለማበረታት በትኩረት እንደሚሠራ አስታወቀ። የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በ2015 በጀት ዓመት የ9 ወራት እቅድ አፈፃፀሙን ከዘርፉ የክልል ከፍተኛ የሥራ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምስት የፌዴራል ተቋማት ስማርት ኮሙኒኬሽን ክፍሎች ተመረቁ Meseret Awoke May 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአምስት የፌደራል ተቋማት የተገነቡ የስማርት ኮሚኒኬሽን ክፍሎች እና ስርዓት ተመርቆ ስራ ጀመረ። በዓለም ባንክ የገንዘብ ድጋፍ በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አስተባባሪነት የተገነቡ ስማርት ክፍሎቹ ዘመኑ ያፈራውን ቴክኖሎጂ የሚጠቀሙና ለቀላልና…
የሀገር ውስጥ ዜና በድሬዳዋ ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ2ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ Meseret Awoke May 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከ 2 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን አስታወቀ ። የድሬዳዋ አስተዳደር ገቢዎች ባለስልጣን ከነዋሪውና ከንግዱ ማህበረሰብ ገቢን በመሰብሰብ ለከተማው ኢኮኖሚያዊ እድገት መሳካት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለገበታ ለትውልድ ፕሮጄክት የሚደረገው ድጋፍ ቀጥሏል Meseret Awoke May 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ተቋማት ለገበታ ለትውልድ የሚያደርጉት የገንዘብ ድጋፍ ተጠናክሮ እንደቀጠለ ነው፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት በ14ኛው ዙር የገበታ ለትውልድ ፕሮጀክት ድጋፍ ያደረጉ ተቋማትና ድርጅቶችን ይፋ አድርጓል፡፡ በዚህም መሰረት ኦቪድ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብና ምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የቲቢ ፕሮግራም የጥናት ጥምረት የመጀመሪያ ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው Meseret Awoke May 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብና ምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የቲቢ ፕሮግራም የጥናት ጥምረት የመጀመሪያ ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ የአርማወር ሐንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት፣ ከጤና ሚኒስቴርና ከዓለም ጤና ድርጅት ትሮፒካል ዲዚዝ ሪሰርች ጋራ በመሆን ያዘጋጁት…