ፋና ስብስብ ጃካርታ – እየሰጠመች ያለችው ከተማ Meseret Awoke May 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዶኔዥያዋ ዋና ከተማ ጃካርታ በዓለም በህዝብ ብዛቷ አራተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች። ኢንዶኔዥያ ነፃ በወጣችበት በፈረንጆቹ 1945 ጃካርታ ከ1 ሚሊየን ያነሰ የሕዝብ ቁጥር የነበራት ቢሆንም በአሁኑ ወቅት ይህ አሃዝ በእጅጉ ማደጉ ይነገራል፡፡…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ለሱዳን ቀውስ አፋጣኝ ምላሽ ለመስጠት 209 ሚሊየን ዶላር ተጠየቀ Meseret Awoke May 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት (አይ ኦ ኤም) በሱዳን በተፈጠረው ቀውስና ሁከት ለተጎዱ ዜጎች ሰብዓዊ ድጋፍ ለማድረግ 209 ሚሊየን ዶላር ያስፈልጋል ብሏል። የሱዳን ሁኔታ እየተባባሰ መምጣቱ በጎረቤት ሀገራትም ላይ ተጥዕኖ እያሳደረ መምጣቱንም…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር የተመራ ልዑክ ከተለያዩ የሩሲያ የመንግስት ተቋማት ጋር መከረ Meseret Awoke May 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢፌዴሪ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈጉባዔ አገኘሁ ተሻገር የተመራው ልዑክ ከተለያዩ የሩሲያ የመንግስት ተቋማት ጋር ተወያየ፡፡ የልዑካን ቡድኑ ከሩሲያ ተቋማት ጋር የሁለቱን ሀገራት ግንኙነቱን ማጠናከር በሚቻልበት ሁኔታ ላይ መክሯል ነው የተባለው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የፌደራልና የክልል መንግሥታት ግንኙነት ሥርዓት መወሰኛ አዋጅ አፈጻጸም ክፍተቶች አሉበት – የሰላም ሚኒስቴር Meseret Awoke May 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የፌደራልና የክልል መንግሥታት ግንኙነት ሥርዓት መወሰኛ አዋጅ አፈጻጸም የተሻሻለ ቢሆንም ክፍተቶች እንዳሉበት የሰላም ሚኒስቴር ገለጸ። በመንግሥታት ግንኙነት ጽንሰ-ሀሳብ እና በመንግሥታት ግንኙነት ሥርዓት መወሰኛ አዋጅ አተገባበር ዙሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አትላንታ የሚያደርገውን አዲስ በረራ ጀመረ Meseret Awoke May 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አሜሪካ አትላንታ የሚያደርገውን አዲስ በረራ ዛሬ መጀመሩን አስታወቀ። የበረራው ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በስካይላይት ሆቴል ተካሂዷል። በመርሐ ግብሩ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የሚዲያ አመራሮች፣ አርታኢዎችና ሌሎች ባለሙያዎች የግብርና አውደ ርዕይን እየጎበኙ ነው Meseret Awoke May 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሚዲያ አመራሮች፣ አርታኢዎች፣ አዘጋጆችና ሌሎች ባለሙያዎች የግብርና አውደ ርዕይን እየጎበኙ ነው፡፡ በጉብኝቱ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቲን (ዶ/ር) ጨምሮ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) እና ሌሎች ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የሚገኙ የአሜሪካ ንግድ ምክር ቤት አባላት ከፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ ጋር መከሩ Meseret Awoke May 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሚገኙ የአሜሪካ ንግድ ምክር ቤት አባላት ከፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በዋናነት በኢትዮጵያ ስላለው የንግድና ኢንቨስትመንት አመቺነትና ስላለው መልካም አጋጣሚ በሚኒስትሯ ገለጻ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአርቲስት ሂሩት በቀለ አስከሬን ሽኝት መርሐ ግብር በሀገር ፍቅር ቴአትር ተከናወነ Meseret Awoke May 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአርቲስት ሂሩት በቀለ አስከሬን ሽኝት መርሐ ግብር በሀገር ፍቅር ቴአትር ተከናውኗል፡፡ መስከረም 28 1935 ዓ/ም የተወለደችው ሂሩት ከ1950 ዎቹ መጀመሪያ እስከ 1980ዎቹ መጨረሻ ድረስ በርካታ የሙዚቃ ስራዎችን ለአድማጭ አበርክታለች።…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ የክረምት የበጎ ፍቃድ ቤት እድሳት መርሐ ግብርን አስጀመሩ Meseret Awoke May 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የክረምት የበጎ ፍቃድ ቤት እድሳት መርሐ ግብርን አስጀምረዋል፡፡ መርሐ ግብሩ በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 በተለምዶ ቆርቆሮ ሰፈር ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ነው የተጀመረው፡፡ አካባቢው ቆርቆሮ በቆርቆሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል 126 ኢንተርፕራይዞች ወደ መካከለኛ ባለሐብትነት ተሸጋገሩ Meseret Awoke May 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል 126 ኢንተርፕራይዞች ወደ መካከለኛ ባለሐብትነት ማሸጋገሩን የክልሉ ሥራና ሥልጠና ቢሮ አስታወቀ። ቢሮው ያዘጋጀው 8ኛ ዙር የክኅሎት፣ የቴክኖሎጂና የተግባር ተኮር ጥናትና ምርምር የውድድር መድረክ በደብረ ብርሀን ከተማ እየተካሄደ…