Fana: At a Speed of Life!

ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በግርማ የሺጥላ ግድያ የተሰማቸውን ሀዘን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) በአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ ግርማ የሺጥላ ግድያ የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ፡፡ ምክትል ርዕሰ መስተዳድሩ ፥ “በወንድሜ በአቶ ግርማ…

የሐረሪ ክልል መንግሥት በአቶ ግርማ የሺጥላ ግድያ የተሰማውን ሃዘን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልላዊ መንግሥት በአማራ ክልል ብልፅግና ፓርቲ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ ግርማ የሺጥላ ግድያ የተሰማውን ሃዘን ገለጸ፡፡ የክልሉ መንግሥት ባወጣው የሀዘን መግለጫ ፥ የፖለቲካ አመለካከትን በዕውቀትና በእውነት ማራመድ የተሳናቸው የሀሳብ ድሆች…

የአማራ ክልል መንግስት በአቶ ግርማ የሺጥላ ግድያ የተሰማውን ኃዘን ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል መንግስት የብልፅግና ፓርቲ ሥራ አስፈጻሚ አባል እና በምክትል ርዕሰ መስተዳደር ማዕረግ የብልፅግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ግርማ የሺጥላ ግድያ የተሰማውን ኃዘን ገለጸ፡፡ ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት…

የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ም/ቤት በደብረ ብርሃን ለሚገኙ ተፈናቃዮች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት ከተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎች ተፈናቅለው በደብረ ብርሃን ጣቢያ ለሚገኙ ዜጎች የ5 ሚሊየን ብር የዓይነት ድጋፍ አድርጓል። የደብረ ብርሃን ከተማ ምክትል ከንቲባ አቶ በድሉ ውብሸት ድጋፉን ሲረከቡ…

በአቶ አደም ፋራህ የተመራ ልዑክ በትግራይ ውቅሮ ከተማ በጦርነቱ ወቅት የተጎዱ ፋብሪካዎችን ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ የተመራው የክልል ርዕሳነ መስተዳድሮች ልዑካን ቡድን በትግራይ ክልል ውቅሮ ከተማ በጦርነቱ ወቅት ጉዳት የደረሰባቸውን ፋብሪካዎችን ጎብኝቷል። በጉብኝቱ የሁሉም ክልሎች ርዕሳነ መስተዳድሮች፣ የአዲስ…

የሸዋል ዒድ በሐረር መከበር ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ሕዝብ መገለጫ የሆነው የሸዋል ዒድ በዓል በሐረር ከተማ መከበር ጀምሯል። በበዓሉ አከባበር ላይ ÷ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ቀጄላ መርዳሳ፣ የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር ኦርዲን በድሪ እንዲሁም የፌዴራልና የክልል ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ…

አምባሳደር ተሾመ ቶጋ የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሐመር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሄራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን ኮሚሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ የአሜሪካ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሐመር ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም የቀድሞ ታጣቂዎችን መልሶ ለማቋቋም እየተከናወኑ በሚገኙ ስራዎች እና ሌሎች ተግባራት ላይ…

ፍርድ ቤቱ በእነ ዶክተር ወንድወሰን አሰፋ ላይ የ14 ቀናት የምርመራ ጊዜ ፈቀደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ክፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አንደኛ የጊዜ ወንጀል ችሎት ዶክተር ወንድወሰን አሰፋ፣ ዶክተር መሠረት ቀለመወርቅ እና ገነት አስማማው የተባሉ ተጠርጣሪዎች ላይ ፓሊስ ያቀረበውን የ14 ቀናት የምርመራ ጊዜ ፈቅዷል፡፡ መርማሪ ፖሊስ…

የሀገራዊ ሽግግር ፍትሕ ምክክር መድረክ በተለያዩ የክልል ከተሞች መካሄድ ጀምሯል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሎች ደረጃ የሚካሄደው የሽግግር ፍትህ ምክክር መድረክ በ58 ከተሞች ከሚያዝያ እስከ ነሃሴ ባለው ጊዜ ውስጥ እንደሚካሄድ የፍትሕ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ ሚኒስቴሩ በሀገሪቱ ሲስተዋሉ ከቆዩ መጠነ-ሰፊ እና ውስብስብ በደሎች፣ ፈተናዎችና ግጭቶች…

አምባሳደር ተፈራ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለቻይና ፕሬዚዳንት ሺ ጂን ፒንግ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አምባሳደር ተፈራ ደርበው የሹመት ደብዳቤያቸውን ለቻይና ፕሬዚዳንት ሺ ጂን ፒንግ አቅርበዋል፡፡ አምባሳደር ተፈራ ደርበው በቅርቡ በቻይና የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሆነው መሾማቸውን ያስታወሰው በቻይና የኢትዮጵያ ኤምባሲ ነው።…