የፀጥታ ሁኔታን ለማጠናከር የጸጥታ አካላትን ቅንጅታዊ ስራ ያስፈልጋል – ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እየተሻሻለ የመጣውን የፀጥታ ሁኔታ አጠንክሮ ለማስቀጠል የጸጥታ አካላትን ቅንጅታዊ ስራ እንደሚያስፈልግ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ገለጹ፡፡
14ኛው የፖሊስ ኮሚሽነሮች ጉባዔ በአዲስ አበባ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡…