Fana: At a Speed of Life!

በአዲስ አበባ በጅምር የህንጻ ግንባታ ስራ ላይ በተሰማሩ 217 ፕሮጀክቶች ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 15 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጅምር የህንጻ ግንባታ ስራ ላይ በተሰማሩ 217 ፕሮጀክቶች ላይ እርምጃ መውሰዱን የአዲስ አበባ ከተማ የግንባታ ፍቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን አስታወቀ። በከተማዋ ተተለያዩ ቦታዎች በግንባታ ዘርፍ ላይ የተሰማሩ የተወሰኑ አካላት የግንባታ…

ኢትዮጵያ ሙስናን ለመከላከል ለምታከናውናቸው ተግባራት የቴክኒክ ድጋፉ ተጠናክሮ ይቀጥላል – ተመድ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ሙስናን ለመከላከል የምታከናውናቸውን ተግባራት ለማጠናከር የሚደረገው የቴክኒክ ድጋፍ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አደገኛ እጽና ወንጀል መከላከል ቢሮ ገለጸ። የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት አደገኛ እጽና ወንጀል…

የኢትዮጵያና ኢኳቶሪያል ጊኒን የተፈጥሮ ሃብቶች መሰረት ባደረጉ ፕሮጀክቶች ላይ ባለሀብቶች እንደሚሰማሩ ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአምራች ኢንዱስትሪው ዘርፍ የሁለቱን ሀገራት የተፈጥሮ ሃብቶች መሰረት ያደረጉ ፕሮጀክቶች በመለየት በዘርፉ ባለሀብቶች እንደሚሰማሩ የኢኳቶሪያል ጊኒ የፕላንና ኢኮኖሚ ዳይቭርሲፊኬሽን ሚኒስትር ጋብርኤል ኦብያንግ ገለጹ፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ…

የፌደራል ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ ሀገራዊ የሰላምና ፀጥታ ጉዳዮች ላይ እየተወያዩ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደራል ተቋማት ከፍተኛ አመራሮች በወቅታዊ ሀገራዊ የሰላም እና የፀጥታ ጉዳዮች ላይ የሚያደርጉትን ውይይት በዛሬው ዕለት ጀምረዋል። የውይይት መድረኩ "ተቋማዊ አቅምን በመገንባት ስኬቶቻችንን እናጠናክራለን" በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ ነው፡፡…

የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ በኢትዮጵያ የአረብ ሊግ ሀገራት ቋሚ ዲፕሎማቲክ ሚሲዮን ኃላፊ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ሰመሪታ ሰውሰው በኢትዮጵያ የአረብ መንግስታት ሊግ ቋሚ ዲፕሎማሲያዊ ሚሲዮን ኃላፊ ከሆኑት ዶክተር ዋሊድ ሀመድ ሺልታህ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ የአለም አቀፍ የሰብአዊ ዲፕሎማሲ ዳይሬክተር እና የአፍሪካ…

በቤላሩስ የሚገኙ ኩባንያዎች በኢንዱስትሪ ፓርኮች የተለያዩ ቁሳቁሶችን ማምረት እንደሚፈልጉ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ተቀማጭነታቸውን ቤላሩስ ያደረጉ የተለያዩ ቁሳቁሶችን የሚያመርቱ ኩባንያዎች በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ ለማምረት ፍላጎት እንዳላቸው ገልጸዋል፡፡ ኩባንያዎቹ ለማዕድን ማውጣት አገልግሎት የሚውሉ መኪኖችና የሞተር ክፍሎችን እንዲሁም የህክምና ቁሳቁሶችን…

ምክር ቤቱ ህወሓትን ከሽብርተኛ ድርጅት ዝርዝር ሰረዘ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሕዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ከሽብርተኛ ድርጅት እንዲሠረዝ ውሳኔ አሳለፈ፡፡ ምክር ቤቱ ዛሬ ባካሄደው ልዩ ስብሰባ ህወሓትን ከሽብርተኛ መዝገብ ለማንሳት በቀረበለት የውሳኔ ሀሳብ ላይ ከተወያየ…

በኦሮሚያ ክልል ደረጃ የመደመር ትውልድ መጽሃፍ የማስተዋወቂያ መርሐ ግብር ላይ ከ609 ሚሊየን ብር በላይ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ትናንት ምሽት በኦሮሚያ ክልል ደረጃ በተደረገ የመደመር ትውልድ መጽሃፍ የማስተዋወቂያ መርሐ ግብር ላይ ከ609 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰብስቧል፡፡ የመደመር ትውልድ መጽሃፍ በኦሮሚያ ክልል ደረጃ የማስተዋወቅ እና ገቢ የማሰባሰቢያ መርሐ ግብር…

በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ 109 ተጋላጭ ፍልሰተኞችን ወደ ሀገራቸው መለሰ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በጅቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በጅቡቲ ከሚገኘው የዓለም አቀፉ የፍልሰተኞች ድርጅት ቢሮ ጋር በመተባባር 109 ፍልሰተኞች በባቡር ወደ ኢትዮጵያ እንዲመለሱ ማድረጉን አስታወቀ፡፡ ከፍልሰተኞቹ መካከል 92ቱ ወደ መካከለኛው ምስራቅ ለመሻገር ጅቡቲ…

ሰሞኑን በሞግዚቷ የተሰረቀችው የ2 ዓመት ሕጻን በሱሉልታ መገኘቷን ፖሊስ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከቀናት በፊት በሞግዚቷ ተሰርቃ የተወሰደችው የ2 ዓመቷ ሕጻን ሶሊያና ዳንኤል ከብሄራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ጋር በመተባበር በተደረገ ክትትል በሱሉልታ ክፍለ ከተማ መገኘቷን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ሕጻን ሶሊያና ሳሪስ አዲስ ሰፈር…