Fana: At a Speed of Life!

አሜሪካ በሰሜኑ ጦርነት ወቅት “ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ተፈፅሟል” በሚል ያወጣችውን ሪፖርት እንደማትቀበል ኢትዮጵያ ገለፀች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት “በሰሜኑ ጦርነት ወቅት ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ተፈፅሟል” በሚል ያወጣውን ሪፖርት እንደማይቀበል የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ። የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን እና የተባበሩት መንግስታት…

በኢንዱስትሪ ፓርኮች ያለው እንቅስቃሴ አበረታች መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንዱስትሪ ፓርኮች ያለው የሥራ እንቅስቃሴ አበረታች መሆኑን የአሜሪካ የውጭ ንግድ ጉዳይ ካውንስለሮች ገለጹ፡፡ በኢትዮጵያ የአሜሪካ ኤምባሲ የውጭ ንግድ ጉዳይ ካውንስለሮች ቡድን በሐዋሳ ኢንዱስትሪ ፓርክ ያለውን የሥራ እንቅስቃሴ ጎብኝተዋል።…

ዋሊያዎቹ ከጊኒ ጋር ለሚያደርጉት የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ወደ ሞሮኮ አቀኑ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን ከጊኒ አቻው ጋር ለሚያደርገው የአፍሪካ ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታ ወደ ሞሮኮ አቀና፡፡ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ብሔራዊ ቡድን በኮትዲቯር አስተናጋጅነት በሚካሄደው 34ኛው የአፍሪካ ዋንጫ ለመሳተፍ ከጊኒ ብሔራዊ ቡድን…

እስከ ፊታችን ማክሰኞ የሚቀጥል ነጻ የዓይን ህክምና አገልግሎት እየተሰጠ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለ30ሺህ ኢትዮጵያውያን እስከ ፊታችን ማክሰኞ የሚቀጥል ነጻ የዓይን ህክምና አገልግሎት እየተሰጠ ነው፡፡ በአለርት ሆስፒታል የነጻ ህክምና አገልግሎቱ መክፈቻ ስነስርዓት የተካሄደ ሲሆን ፥ አገልግሎቱ በወራቤ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል፣ በጅማ…

በአዲስ አበባ እናትና ልጆችን ጨምሮ አራት ሰዎች በጎርፍ ተወሰዱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ትናንት ምሽት በጣለው ዝናብ እናት እና ልጆችን ጨምሮ አራት ሰዎች በጎርፍ መወሰዳቸው ተሰምቷል፡፡ ትናንት ምሽት የጣለውን ዝናብ ተከትሎ ከምሽቱ 12:05 ሰዓት በንፋስስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 ማንጎ ሰፈር ወንዝ ዳርቻ ላይ…

ግብፅ ኃላፊነት ከጎደለው ንግግር እና ማስፈራሪዎቿ እንድትታቀብ ኢትዮጵያ አሳሰበች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የግብፅ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የህዳሴ ግድብን በተመለከተ "ሁሉም አማራጮች ክፍት ናቸው" በማለት የሰጡትን መግለጫ ኃላፊነት የጎደለው ንግግር ሲል ውድቅ አደረገ። ሚኒስቴሩ ባወጣው መግለጫ ፥ ግብጽ የዓባይ ግድብን…

የኦሮሚያ ነጋዴዎችና ዩኒየኖች ለመዲናዋ ነዎሪዎች የግብርና ምርቶችን ማቅረብ ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ነጋዴዎችና ዩኒየኖች ለአዲስ አበባ ከተማ ነዎሪዎች የግብርና ምርቶችን ማቅረብ ጀምረዋል፡፡ የኦሮሚያ ንግድ ቢሮ ከመጋቢት 7 ቀን ጀምሮ ለአዲስ አበባ ነዋሪዎች በኦሮሚያ ነጋዴዎችና ዩኒየኖች የግብርና ምርቶች ለገበያ ትስስር ቀርቧል።…

አንቶኒ ብሊንከን በኢትዮጵያ የነበራቸውን የስራ ጉብኝት አጠናቀቁ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ይፋዊ የስራ ጉብኝት ያደረጉት የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ቆይታቸውን አጠናቀዋል። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ለውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ…

በሽግግር ፍትህ ላይ የሚያተኩር ጉባኤ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍትህ ሚኒስቴር ከአፍሪካ ህብረት ጋር በትብብር ያዘጋጀው በሽግግር ፍትህ ላይ የሚያተኩር ጉባዔ እየተካሄደ ነው። በጉባዔው ላይ ዓለማቀፍ ባለሙያዎች ልምዳቸውን እንደሚያካፍሉ ተገልጿል። የፍትህ ሚኒስትር ዴዔታ ዓለምአንተ አግደው በዚህ ወቅት ፥…

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት አዳዲስ ሹመቶችን አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት አዳዲስ ሹመቶችን አጽድቋል፡፡ ሹመቶቹ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የስራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባዔ እየተካሄደ በሚገኝበት ወቅት ነው፡፡ በዚህም ፡- 1. ዶክተር ጀማሉ…