Fana: At a Speed of Life!

በባህላዊ ፍርድ ቤት ከ32 ሺህ በላይ ጉዳዮች መስተናገዳቸውን የምስራቅ ሐረርጌ ዞን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2015 ዓ.ም በባህላዊ ፍርድ ቤት ከ32 ሺህ በላይ ጉዳዮች መስተናገዳቸውን የምስራቅ ሐረርጌ ዞን አስታወቀ፡፡ ባህላዊ ፍርድ ቤቶችን ማጎልበት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ በሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ምክክር የተካሄደ ሲሆን ፥ በመድረኩ ባህላዊ ፍርድ ቤቶች…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የባህል እና ዋዛ ፌስቲቫል መከበር ጀመረ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል 6ኛው ክልል አቀፍ የባህል እና ዋዛ ፌስቲቫል በተለያዩ ዝግጅቶች መከበር ጀመረ። "ባህላችን ለአብሮነታችንና ለዘላቂ ሰላማችን" በሚል መሪ-ቃል መከበር የጀመረው ፌስቲቫሉ ፥ በባህላዊ ሁነቶች፣ በፓናል ውይይት፣…

55ኛው የተመድ የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን የፋይናንስ፣ የኢኮኖሚ ልማትና ፕላን ሚኒስትሮች መደበኛ ስብስባ ተጀመረ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 6 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 55ኛው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን የፋይናንስ፣ የኢኮኖሚ ልማትና ፕላን ሚኒስትሮች መደበኛ ስብስባ በባለሙያዎች ደረጃ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። ስብሰባው “የአፍሪካ መልሶ ማገገም እና ለውጥ በማፋጠን…

አቶ ደመቀ መኮንን ከአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ጋር ተወያዩ። በውይይታቸው ወቅት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ መምከራቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል። የአሜሪካው የውጭ…

በኢትዮጵያና ሶማሊያ ህዝቦች መካከል ያለው ትብብር እያደገ ነው – የሶማሊያ ፕሬዚዳንት

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሁለቱ ወንድማማች ህዝቦች መካከል ከሰላምና መረጋጋት ባለፈ በሌሎች ጉዳዮች ላይ ያለው ትብብር ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ መምጣቱን የሶማሊያው ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ መሃሙድ ገለጹ፡፡ በሶማሊያ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ሙክታር መሀመድ…

የክልሎችና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ም/ቤት አፈ-ጉባዔዎች ጋምቤላ ገቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተለያዩ ክልሎችና የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት አፈ-ጉባኤዎች ጋምቤላ ከተማ ገብተዋል፡፡ አፈጉባኤዎቹ ጋምቤላ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት ዋና አፈ-ጉባኤ ወይዘሮ ባንቻየሁ ድንገታ፣ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ…

የደቡብ ምዕራብ ክልል ለዞን አስተዳደሮች የተሽከርካሪ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልላዊ መንግስት ለዞን አስተዳደሮች የተሽከርካሪ ድጋፍ አደረገ፡፡ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ ለሥድስቱም ዞን አመራሮች እና ለቦንጋ ዳቦና ዱቄት ማምረቻ ፋብሪካ የተሽከርካሪዎቹን ቁልፍ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት ደቡብ ሱዳን ገቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለይፋዊ የሥራ ጉብኝት በዛሬው ዕለት ደቡብ ሱዳን ጁባ ከተማ ገብተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ጁባ ሲደርሱ የሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲት አቀባበል እንዳደረጉላቸው ከጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ…

የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት መልካቸውን እየቀየሩ የመጡ ሥጋቶችን የሚመክቱ ሥምሪቶች እያከናወነ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት መልካቸውን እየቀየሩ የመጡና ተለዋዋጭ የሆኑ ሀገራዊ የደኅንነት ሥጋቶችን የሚመክቱ የእቅድ ክለሳዎች በማድረግ ሥምሪት እያከናወነ መሆኑን አስታውቋል፡፡ አገልግሎት መሥሪያ ቤቱ የበጀት ዓመቱን የስድስት ወር የሥራ…

በቦረና ለሚደረግ ድጋፍ በቡድንም ሆነ በተናጠል መሰብሰብ እንደማይፈቀድ የክልሉ መንግስት አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦረና ዞን በተከሰተው ድርቅ ምክንያት ድጋፍ ለማድረግ በቡድንም ሆነ በተናጠል መሰብሰብ እንደማይፈቀድ የኦሮሚያ ክልል መንግስት አሳሰበ፡፡ የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በጉዳዩ ላይ አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ በመግለጫውም በክልሉ…