Fana: At a Speed of Life!

በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የጨረር ህክምና ወረፋ መብዛት ለተጨማሪ የጤና እክል እየዳረጋቸው መሆኑን ታካሚዎች ገለጹ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጥቁር አንበሳ አጠቃላይ ሆስፒታል የጨረር ህክምና ወረፋን እየጠበቁ ያሉ ታካሚዎች ለተጨማሪ የጤና እክል እየተዳረግን ነው ሲሉ ቅሬታቸውን ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ገለጹ፡፡ በሆስፒታሉ የጨረር ህክምና አንዱ የካንሰር ህክምና ሆኖ በመሰጠት ላይ…

ሱልጣን አሕመድ አሊሚራሕ ከአሜሪካ ወደ ሀገራቸው ገቡ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሱልጣን አሕመድ አሊሚራሕ ከአሜሪካ ወደ ሀገራቸው ኢትዮጵያ ገብተዋል፡፡ ሱልጣን አሕመድ አሊሚራሕ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ከፍተኛ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ምክትል…

ዶ/ር ዓለሙ ስሜ ከጅቡቲ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጌሌ ጋር መከሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዶ/ር ዓለሙ ስሜ ከጅቡቲ ፕሬዚዳንት ኢስማኤል ኦማር ጌሌ ጋር ተወያዩ ፡፡ በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ፥ የትራንስፖርት እና ሎጂስቲክስ ሚኒስትሩ ዶ/ር…

ፕሬዚዳንት ሣኅለ ወርቅ ለአዲሱ የናይጄሪያ ፕሬዚዳንት የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለ ወርቅ ዘውዴ ለአዲሱ የናይጄሪያ ፕሬዚዳንት የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ በቅርቡ በናይጄሪያ በተካሄደው ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ቦላ ቲኑቡ ማሸነፋቸው ይታወሳል፡፡ ፕሬዚዳንቷ ፥ ምርጫው በኢትዮጵያ እና…

ለ100 ዓመታት እንዲያገለግል ተደርጎ የተሰራው አዲሱ የዓባይ ድልድይ ግንባታ አፈፃፀም 94 በመቶ ደረሰ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህር ዳር ከተማ እየተገነባ የሚገኘው አዲሱ የዓባይ ወንዝ ድልድይ ፕሮጀክት አፈጻጸም 94 በመቶ መድረሱን የፕሮጀክቱ አስተባባሪ ገልፀዋል፡፡ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በባህርዳር ከተማ በአባይ ወንዝ ላይ እየተገነባ ያለውን ድልድይ…

ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በጅማ ለሚገነባው የፎር ፖይንትስ ባይ ሸራተን አለም አቀፍ ሆቴል ግንባታ አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው በጅማ ከተማ ለሚገነባው የፎር ፖይንትስ ባይ ሸራተን አለም አቀፍ ሆቴል የመሰረት ድንጋይ አስቀመጡ። ሆቴሉ በ1 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር የሚገነባ ሲሆን ፥ ግንባታው በ4 ዓመታት ውስጥ ተጠናቆ ለአገልግሎት እንደሚበቃ…

በኦሮሚያ ክልል በ2 ነጥብ 4 ሚሊየን ሄክታር መሬት ላይ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ስራ ተሰራ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ከ6 ሚሊየን በላይ አርሶ አደሮችን በማሳተፍ 2 ነጥብ 4 ሚሊየን ሄክታር መሬት ላይ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ስራ መሰራቱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ። በኦሮሚያ ክልል ባለፉት ዓመታት በሁሉም ዞኖች፣ ወረዳዎችና የገጠር ቀበሌዎች…

ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በቦረና በድርቅ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የ40 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በቦረና ዞን በደረሰው ድርቅ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የ40 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ፡፡ የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ሊቀመንበር ሼይኽ መሐመድ ሁሴን አሊ አል-አሙዲን በቦረና በደረሰው ጉዳት የተሰማቸውን…

በቦረና ዞን ያጋጠመውን የውሃ ችግር ለመቅረፍ እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ኢንጂነር ሃብታሙ ኢተፋ በቦረና ዞን ያጋጠመውን የውሃ ችግር ለመቅረፍ እየተሰራ መሆኑን አስታውቀዋል፡፡ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር በቦረና ዞን በድርቅ ለተጎዱ የአስቸኳይ የምግብ ድጋፍ ያደረገ ሲሆን ፥ ድጋፉ 7 ሚሊየን ብር…

የዓድዋ ድል ለፓንአፍሪካኒዝም እንቅስቃሴ ዋና መሰረት ነው – ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓድዋ ድል ለፓንአፍሪካኒዝም እንቅስቃሴ ዋና መሰረት ነው ሲሉ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ በመስቀል አደባባይ እየተካሄደ ባለው የዓድዋ ድል በዓል አከባበር ላይ ተገኝተው ባደረጉት ንግግር የዓድዋ…