ኢትዮጵያ ከአዘርባጃን ጋር ያላትን ግንኙነት የበለጠ አጠናክራ ትቀጥላለች – አቶ ደመቀ መኮንን
አዲስ አበባ፣ የካቲት 22፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ከአዘርባጃን ጋር ያላትን ግንኙነት የበለጠ አጠናክራ እንደምትቀጥል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር እና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ገለጹ፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በገለልተኛ ሀገራት…