Fana: At a Speed of Life!

የሕዝብ ተወካዮችና የክልል ም/ቤቶች ከፍተኛ አመራሮች በሕንድ የልምድ ልውውጥ አደረጉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 19፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ከፍተኛ አመራሮችና የክልል ም/ቤት አፈ-ጉባኤዎች በሕንድ ያደረጉት የልምድ ልውውጥ የፓርላማ ዲፕሎማሲን ያጠናከረ መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ረዳት የመንግሥት ተጠሪ…

ቤአኤካ ጠቅላላ የንግድ ሥራና ሻክማን የተባለ የውጭ ኩባንያ በኢትዮጵያ ከባድ ተሽከርካሪዎችን መገጣጠም ሊጀምሩ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቤአኤካ ጠቅላላ ንግድ ሥራ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ማኅበር እና ሻክማን ከተባለ ዓለም ዓቀፍ የአውቶሞቲቭ አምራች ኩባንያ በኢትዮጵያ ከባድ ማሽነሪዎችና ተሽከርካሪዎችን መገጣጠም ሊጀምሩ ነው። የሁለቱ ኩባንያዎች በጋራ ስራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር…

አቶ ደመቀ መኮንን ከስዊድን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከስዊድን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቶቢያስ ቢልስተሮም ጋር በስልክ ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ፥ በሀገራቱ የሁለትዮሽ ግንኙነት ዙሪያ መምከራቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ…

የአፍሪካ ህብረት ልማት ኤጀንሲ ኢትዮጵያ እያከናወነች ያለውን ልማት ለመደገፍ ዝግጁ ነኝ አለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ህብረት የልማት ኤጀንሲ ኢትዮጵያ እያከናወነች ያለውን ልማት ለመደገፍ ዝግጁ መሆኑን የኤጀንሲው ዋና ስራ አስፈጻሚ ናርዶስ በቀለ ገለጹ። በቀድሞ አጠራሩ የአፍሪካ ልማት አዲስ አጋርነት /ኔፓድ/ በመባል የሚታወቀው አሁን ላይ የአፍሪካ…

በቦረና ካሉት የቀንድ ከብቶች 10 በመቶውን ለመታደግ 4 ነጥብ 4 ሚሊየን እስር ሳር ያስፈልጋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቦረና ዞን ካሉት የቀንድ ከብቶች ውስጥ 10 በመቶውን ለመታደግ 4 ነጥብ 4 ሚሊየን እስር ሳር እንደሚያስፈልግ የዞኑ አስተዳደር ገለጸ፡፡ በድርቁ ምክንያት በዞኑ ከ3 ሚሊየን በላይ እንስሳት የሞቱ ሲሆን ፥ ከዚህ ውስጥ 85 በመቶዎቹ የቀንድ…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግሥት ከ50 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገዙ የእርሻ ትራክተሮችን ለወጣቶች አስረከበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል መንግሥት ከ50 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገዙ የእርሻ ትራክተሮችን ለተደራጁ ወጣቶች አስረክቧል፡፡ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ፥ በካማሽ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች ለተደራጁ ወጣቶች ነው የእርሻ…

የኩላሊት ጠጠርን እንዴት እንከላከል?

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኩላሊት ጠጠር ተብለው የሚታወቁት በኩላሊት ውስጥ የሚፈጠሩ ከሚኒራል፣ አሲድ እና ጨው የተሠሩ ጠንካራ የጠጠር ክምችቶች ናቸው። ጤናማ ያልሆነ አመጋገብ፣ ከመጠን ያለፈ የሰውነት ክብደት፣ አጋላጭ የጤና እክል እና አንዳንድ መድሃኒቶች ከብዙ…

አየር መንገዱ ከአዲስ አበባ-አቢጃን-ኒው ዮርክ የሚያደርገውን የቀጥታ በረራ በድጋሚ ሊጀምር ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአዲስ አበባ-አቢጃን-ኒው ዮርክ የቀጥታ በረራ ከግንቦት 21 ቀን 2015 ጀምሮ በድጋሚ እንደሚጀምር አስታወቀ። በረራው ከፈርንጆቹ ሰኔ 2019 ጀምሮ የነበረ ቢሆንም በኮቪድ-19 ወረርሽኝ ምክንያት በመጋቢት 2020…

ሩሲያ ከቻይና እና ደቡብ አፍሪካ ጋር ወታደራዊ ልምምድ ማድረግ ጀመረች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ፣ ቻይና እና ደቡብ አፍሪካ የሦስትዮሽ ወታደራዊ የባህር ኃይል ልምምድ ማድረግ ጀመሩ። ‘‘ሞሲ ሁለት’’ ተብሎ የተሰየመው ወታደራዊ የባህር ኃይል ልምምድ በደቡብ አፍሪካ ህንድ ውቅያኖስ መካሄድ መጀመሩም ነው የተገለጸው፡፡ በልምምዱ…

የገንዘብ ሚኒስቴር ከልማት አጋር ቡድን አባላት ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስቴር ከልማት አጋር ቡድን አባላት ጋር ውይይት አድርጓል፡፡ ውይይቱን የመሩት የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ እና በዓለም ባንክ የኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ደቡብ ሱዳን እና ሱዳን ዳይሬክተር ኦስማን ዲዮን ናቸው። በውይይቱ በኢትዮጵያ…