Fana: At a Speed of Life!

የቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት በጎንደር ከተማ ያስገነባው የዳቦና ዱቄት ፋብሪካ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀዳማዊት እመቤት ጽህፈት ቤት በጎንደር ከተማ ያስገነባው የዳቦና ዱቄት ፋብሪካ በዛሬው ዕለት ተመርቋል። ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው፣ የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር፣ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ እና…

ቻይና ከቀጣዩ ረቡዕ ጀምሮ ከኢትዮጵያ በሚገቡ የወጪ ምርቶች ላይ ቀረጥ አነሳች

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ከቀጣዩ ረቡዕ ጀምሮ ከኢትዮጵያ በሚገቡ የወጪ ምርቶች ላይ ቀረጥ ማንሳቷን አስታወቀች። ውሳኔው ቻይና ለአፍሪካ ሀገራት ይፋ ባደረገችው “የልዩ ቀረጥ ማሻሻያ” ማዕቀፍ የሚተገበር መሆኑን በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ ለፋና ብሮድካስቲንግ…

የአጎዋን ዕድል ለማስመለስ ጥረቶች እየተደረጉ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአጎዋን ዕድል ለማስመለስ ጥረቶች እየተደረጉ መሆኑን በኢንቨስትመንት ኮሚሽን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ባለሙያ የሆኑት አቶ ሐብቱ ማሞ ገለጹ፡፡ አሜሪካ በኢኮኖሚ ለመደገፍ የቀረጸችው ምርቶችን ከቀረጥ ነጻ ወደሀገሪቱ የማስገባት የንግድ ዕድልን (አጎዋ)…

ጠ/ሚ ዐቢይ ፓን አፍሪካኒዝምን የዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነት እና በሰላማዊ አብሮ የመኖር ሐሳብ ሆኖ ማደግ እንዳለበት አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ፓን አፍሪካኒዝም የትብብር ውሕደት ፣ የዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነት እና በሰላማዊ አብሮ የመኖር ሐሳብ ሆኖ ማደግ እንዳለበት አሳስበዋል። "ለተለዋዋጭ ዓለም ፓን አፍሪካኒዝምን መልሶ ማነቃቃት" በሚል ርዕስ የአፍሪካ…

ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና የጅቡቲው ፕሬዚዳንት እስማኤል ኦማር ጊሌ አዲሱን የጅቡቲ ኤምባሲ መርቀው ከፈቱ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና የጅቡቲው ፕሬዚዳንት እስማኤል ኦማር ጊሌ በአዲስ አበባ የተገነባውን አዲሱን የጅቡቲ ኤምባሲ መርቀው ከፈቱ፡፡ በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ የኢጋድ ሊቀመንበር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁን ጨምሮ አምባሳደሮች እና…

የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ዛሬም እንደቀጠለ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 36ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ የህብረቱ የመሪዎች ጉባኤ “የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ትግበራን ማፋጠን” በሚል መሪ ሐሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው። ትናንት በተካሄደው ጉባዔ ኮሞሮስ…

አንቶኒዮ ጉቴሬዝ በ36ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሀፊ አንቶኒዮ ጉቴሬዝ በ36ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገቡ፡፡ ዋና ጸሐፊው ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን…

የተለያዩ የተሰረቁ ንብረቶችና ከ400 በላይ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ህገ ወጥ የጦር መሳሪያዎችን ጨምሮ በርካታ የተሰረቁ ንብረቶችና ከ400 በላይ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ሾር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ፖሊስ በከተማዋ የሚስተዋሉ የወንጀል ስጋቶችን ለመቀነስ ልዩ ዕቅድ አውጥቶ በትኩረት እየሰራ መሆኑን…

በመተከል ዞን የተገኘውን ሰላም በዘላቂነት ለማስቀጠል ባህላዊ የእርቅ ስነ ስርዓት ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በመተከል ዞን የተገኘውን ሰላም በዘላቂነት ለማስቀጠል የሰላም ጥሪ ተቀብለው ከገቡ የጉህዴን ታጣቂዎች ጋር ባህላዊ የእርቅ ስነ ስርዓት በወምበራ ወረዳ ተካሂዷል። የተገኘውን ሰላም በመጠቀም ወደ ልማት ለመግባት በወምበራ ወረዳ የተለያዩ አካባቢዎች…

ከ18 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ ወርቅ በህገ ወጥ መንገድ ከሀገር ይዞ ሲወጣ ተይዟል የተባለው ቻይናዊ ላይ ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፈቃድ ሳይኖረው ከ18 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ 3 ነጥብ 8 ኪሎ ግራም ጥፍጥፍ ወርቅ በህገ ወጥ መንገድ ከሀገር ይዞ ሲወጣ ተይዟል የተባለው ቻይናዊ ላይ ክስ ተመሰረተ፡፡ በኢፌዴሪ ፍትሕ ሚኒስቴር የጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዘርፍ የኢኮኖሚ ወንጀል…