ዓለምአቀፋዊ ዜና የዝንጀሮ ፈንጣጣ ወረርሽኝ አሁንም ዓለም አቀፍ ስጋት መሆኑ ተገለጸ Meseret Awoke Feb 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት የዝንጀሮ ፈንጣጣ አሁንም ዓለም አቀፍ ስጋት መሆኑን አስታውቋል፡፡ የዓለም ጤና ድርጅት ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ ÷ ለዝንጀሮ ፈንጣጣ ወረርሽኝ የተሰጠው ዓለም አቀፋዊ ምላሽ መሻሻል እንደታየበት አንስቷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የሴራሊዮን ፕሬዚዳንት እና የኡጋንዳ ምክትል ፕሬዚዳንት አዲስ አበባ ገቡ Meseret Awoke Feb 16, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 9፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) በ36ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ የሴራሊዮን ፕሬዚዳንት ጁሊየስ ማዳ ባዮ እና የኡጋንዳ ምክትል ፕሬዚዳንት ጄሲካ አሉፖ ዛሬ ማለዳ አዲስ አበባ ገብተዋል። መሪዎቹ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የሴቶችና ማህበራዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደረሰ የእሳት አደጋ በ9 መኖሪያ ቤቶች ላይ ጉዳት ደረሰ Meseret Awoke Feb 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 6 በደረሰ የእሳት አደጋ በዘጠኝ መኖሪያ ቤቶች ላይ ጉዳት መድረሱን የእሳትና አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ በእሳት አደጋው በሰው ላይ የደረሰ ጉዳት የለም፡፡ በኮሚሽኑ የሕዝብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሸገር ባስ አውቶብሶች ለመምህራንና ትምህርት አመራሮች አገልግሎት እንዲሰጡ ተወሰነ Meseret Awoke Feb 15, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የሸገር ባስ አውቶብሶች ለመምህራንና ትምህርት አመራሮች አገልግሎት እንዲሰጡ ተወስኗል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዘላለም ሙላቱ፣ የአስተዳደሩ ትራንስፖርት ቢሮ ኃላፊ አቶ ምትኩ አስማረ ፣ የከተማው…
የሀገር ውስጥ ዜና በፌስቡክ ሀሰተኛ ማንነት በማታለል ጾታዊ ግንኙነት እንዲፈጽሙ አድርጓል የተባለው ግለሰብ ክሱን እንዲከላከል ብይን ተሰጠ Meseret Awoke Feb 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን በፌስቡክ ማንነቱን ቀይሮ በመተዋወቅ ‘‘ካናዳ እና እንግሊዝ እወስዳችኋለው’’ በማለት ጾታዊ ግንኙነት እንዲፈጽሙ አድርጓል የተባለው ግለሰብ ክሱን እንዲከላከል ብይን ተሰጠ። ሀሰተኛ ማንነት በመጠቀም የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በኬንያ ያጋጠመውን ድርቅ ተከትሎ ብሔራዊ የፀሎት ቀን ታወጀ Meseret Awoke Feb 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)በኬንያ ለ 6 ተከታታይ የዝናብ ወቅቶች ባለመዝነቡ ያጋጠመውን ከፍተኛ ድርቅ ተከትሎ በዛሬው ዕለት ብሔራዊ የፀሎት ቀን ታወጀ፡፡ አዋጁን ያስነገሩት የሀገሪቷ ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ናቸው ተብሏል፡፡ ፕሬዚዳንት ሩቶ ለመጀመሪያ ጊዜ ዕለተ-ዕሁድ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል የልማት ሥራ እንዲጠናከር የባለድርሻ አካላት ርብርብ ያስፈልጋል ተባለ Meseret Awoke Feb 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ የካቲት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል የተጀመሩ የልማት ሥራዎች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ የባለድርሻ አካላትን የጋራ ጥረት ማጎልበት እንደሚገባ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ ገለጹ ። በአስፈጻሚ ተቋማት የ2015 አፈጻጸም ላይ በተነሱ…
የሀገር ውስጥ ዜና በነገው ዕለት በከተማችን መንገዶች ለፀጥታ ስራ ሲባል ለተሽከርካሪም ሆነ ለእግረኞች ዝግ እንደሚደረጉ የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ ሃይል አስታወቀ፡፡ Meseret Awoke Feb 11, 2023 0 ነገ ዕሁድ የካቲት 5 ቀን 2015 ዓ/ም የፀጥታ እና ደህንነት የጋራ ግብረ ሃይል ከቀናት በኋላ በመዲናችን በሚካሄደው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለሚከናወነው የአጀብ እና የፀጥታ ስራዎች ምክንያት በማድረግ ሁሉም የፀጥታ አካላት የሚሳተፉበት ወታደራዊ የተግባር ልምምድ ስለሚከናወን ለዚሁ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል ወቅታዊ የፀጥታ ጉዳይን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ Meseret Awoke Feb 11, 2023 0 መንግሥት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የተከሰተው ወቅታዊ ሁኔታ በገለልተኝነት መርህ በውይይት፣ በሰላማዊ መንገድ እና የቤተክርስቲያኒቱን ውስጣዊ አሠራር በጠበቀ ምልኩ መፍትሄ እንዲያገኝ ጥረት ሲያደርግ ቆይቷል፡፡ ይህ ጥረት ተሳክቶ የሃይማኖት አባቶች ጉዳዩን በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት…
የሀገር ውስጥ ዜና በወቅታዊ ሁኔታ ዙርያ ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተሰጠ መግለጫ Meseret Awoke Feb 9, 2023 0 ሰሞኑን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ውስጥ ያጋጠመው ችግር በሰላማዊ መንገድ ፤ በከፍተኛ የሃላፊነት ስሜት ፤በስክነትና የቤተክርስቲያኗን ውስጣዊ አሰራር በተከተለ መንገድ እንደሚፈታ የከተማችን አስተዳደር ፅኑ እምነት አለው፡፡ የከተማ አስተዳደራችን በዚሁ ወቅት ያጋጠመውን ችግር…