Fana: At a Speed of Life!

ለህዝቡ የልማትና የመልካም አስተዳደር ተጠቃሚነት ሁሉም መስሪያ ቤቶች በትኩረት ሊሰሩ ይገባል – አቶ ኡሞድ ኡጁሉ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝቡን የልማትና የመልካም አስተዳደር ተጠቃሚነት ለማጎልበት ሁሉም መስሪያ ቤቶች ትኩረት ሰጥተው ሊሰሩ እንደሚገባ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ ተናገሩ። የክልሉ አስፈፃሚ መስሪያ ቤቶች ለሁለት ቀናት ሲያካሂዱት የነበረው የ2015…

በወቅታዊ ጉዳዮች ከመንግሥት ኮሙኒኬሽን የተሰጠ መግለጫ

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አባቶች መካከል የተፈጠረው መለያየት በሰላማዊ መንገድ በውይይትና በውስጥ አሠራር እንዲፈታ መንግሥት አቋም መያዙ ይታወቃል። ለዚህምም የሀገር ሽማግሌዎችና የሚመለከታቸዉ ሁሉ ጥረት እያደረጉ ይገኛሉ፡፡ በሕገ መንግሥታችን መንግሥታዊ ሃይማኖትም ሆነ ሃይማኖታዊ መንግሥት…

ዓለም አቀፉ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ የተግባር ቡድን 442 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ የተግባር ቡድን 442 ሚሊየን ብር የሚያወጣ የህክምና ቁሳቁስ ለጤና ሚኒስቴር ድጋፍ አደረገ። የዓለም አቀፉ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ የተግባር ቡድን ሊቀመንበር እንዳልካቸው ዘውዴ ÷ የሕክምና ቁሳቁስ ድጋፉን ለጤና…

ኮሚሽኑ ከተመድ አመራሮችና ባለሙያዎች ጋር በአጋርነትና ትብብር ጉዳዮች ላይ ተወያየ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ የተሐድሶ ኮሚሽን ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት አመራሮችና ባለሙያዎች ጋር በአጋርነትና ትብብር ጉዳዮች ላይ ያተኮረ የመጀመሪያ ዙር ውይይት አካሂዷል። በውይይቱ ኮሚሽኑ ከተቋቋመ ጀምሮ በአደራጅ ኮሚቴው የተከናወኑ ተቋማዊ አደረጃጀቶች፣…

“የሕዳሴ ግድብ ጉዞ” የሚል ስያሜ ያለው የጉዞ መርሐ ግብር ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሕብረተሰቡ ለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ያለውን አጋርነት የማጠናከር እና ገቢ የማሰባሰብ ዓላማ ያለው "ሕዳሴ ግድብ ጉዞ" የተሰኘ የጉዞ መርሐ ግብር ዛሬ ተጀምሯል። ለሁለተኛ ጊዜ የሚካሄደውን መርሐ ግብር የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ…

አካዳሚው ከሩሲያ ጋር በስልጠናና በምርምር መስኮች የመስራት ፍላጎት አለው – ዶ/ር ምህረት ደበበ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ከሩሲያ ጋር በስልጠናና በምርምር መስኮች በመስራት የተቋሙን የመፈፀም አቅም ለማሳደግ ፍላጎት እንዳለው ርዕሰ አካዳሚ ምህረት ደበበ ገለጹ፡፡ የአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ርዕሰ አካዳሚ ምህረት ደበበ በኢትዮጵያ…

ሩሲያ በ77 አሜሪካውያን ላይ ማዕቀብ ጣለች

አዲስ አበባ፣ የካቲት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ 33 ከፍተኛ የዴሞክራትና የሪፐብሊካን ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችና ቤተሰቦችን ጨምሮ በ77 አሜሪካውያን ላይ ማዕቀብ ጥላለች። ሞስኮ ማዕቀቡን የጣለችው ዋሺንግተን "የሩሲያን ጦር ይረዳሉ" ባለቻቸው 22 ግለሰቦች ላይ ማዕቀብ ከጣለች ከአንድ…

ባለፉት 6ወራት በሰላምና ልማት የተገኙ ስኬቶች እንዲጠናከሩ በትኩረት ይሠራል -አቶ አወል አርባ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ በክልሉ በግማሽ ዓመቱ ሰላምንና ልማትን ከማረጋገጥ አኳያ የተገኙ ስኬቶች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ በትኩረት ይሠራል አሉ፡፡ 6ኛው የአፋር ክልል ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 3ኛ መደበኛ ጉባዔ በሠመራ…

ጋናዊው ተጫዋች ክርስቲያን አትሱ በቱርክ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ከፍርስራሽ ስር ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቼልሲና በኒውካስል ተጫውቶ ያሳለፈው ጋናዊው የመስመር አማካይ ክርስቲያን አትሱ በቱርክ በደረሰው የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ የጉዳት ሰለባ ቢሆንም በህይወት መትረፉ ተሰምቷል። ጋናዊው የመስመር አማካይ በቱርክ ከህንጻ ፍርስራሽ ስር በህይወት መገኘቱም…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ካቢኔ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የክልሉ ካቢኔ ዛሬ ባደረገው መደበኛ ስብሰባ የገጠር መሬት አስተዳደርና አጠቃቀም አዋጅን ለመተግበር በወጣው ደንብ ዙሪያ ተወያይቷል። በክልሉ በሥራ ላይ ያለው ደንብ ቁጥር 44/2003 ማሻሻያ ላይ የተወያየው ካቢኔው÷ ደንቡ ሥራ ላይ እንዲውል ውሣኔ…