የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ቻይና የ161 ሚሊየን ብር የአስቸኳይ ምግብ ድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ Meseret Awoke Feb 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2015(ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ቻይና የ161 ሚሊየን ብር የአስቸኳይ ምግብ ድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ሰመሪታ ሰዋሰው እና በኢትዮጵያ የቻይና ኤምባሲ የኢኮኖሚና ንግድ አማካሪ ሚስተር ያንግ ዪሀንግ ተፈራርመውታል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በዓመቱ ህዝብን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ፕሮጀክቶችን ለማጠናቀቅ ስራዎችን ማጠናከር ይገባል – አቶ ኦርዲን በድሪ Meseret Awoke Feb 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በበጀቱ ዓመቱ ህዝብን ተጠቃሚ የሚያደርጉ ፕሮጀክቶችን ለማጠናቀቅ እየተከናወኑ የሚገኙ ስራዎችን ማጠናከር እንደሚገባ የሐረሪ ክልል ርዕሠ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለጹ፡፡ የሐረሪ ክልል መስተዳድር ምክር ቤት የ2015 በጀት ዓመት የስድስት ወራት…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ ከሩሲያ አምባሳደርና ከአሜሪካ ጉዳይ ፈፃሚ ጋር መከሩ Meseret Awoke Feb 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ይቭጌኒ ተርኪን እና በኢትዮጵያ የአሜሪካ ጉዳይ ፈፃሚ አምባሳደር ጋር ትሬሲ ጃኮብሰን እና ጋር መክረዋል፡፡ አምባሳደር ምስጋኑ ፥ ኢትዮጵያ ከሩሲያ ጋር ያላትን…
የሀገር ውስጥ ዜና 5 ስራ አስኪያጆችን ጨምሮ 9 ተከሳሾች ከ87 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት ማድረስና ሰነዶችን በማጥፋት የሙስና ወንጀል ክስ ቀረበባቸው Meseret Awoke Feb 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 2 የባንክ ቅርጫፍ ስራ አስኪያጆች እና 3 የግል ድርጅት ስራ አስኪያጆችን ጨምሮ 9 ተከሳሾች ከ87 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት ማድረስና ሰነዶችን በማጥፋት የሙስና ወንጀል ክስ እንደቀረበባቸው የፍትህ ሚኒስቴር ገለጸ፡፡ የፍትህ ሚኒስቴር የሙስና…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል በሶማሊኛ ቋንቋ የተዘጋጁ የወር ስያሜዎች ስራ ላይ እንዲውሉ ፀደቀ Meseret Awoke Feb 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌ ክልል ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በሶማሊኛ ቋንቋ የተዘጋጁ የወር ስያሜዎች ስራ ላይ እንዲውሉ አፅድቋል፡፡ የሶማሌ ክልል ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የክልሉ የተለያዩ የክልሉና ሌሎች ባለሞያዎች በሶማሊኛ የወር ስያሜዎች ላይ ባካሄዷቸው ጥናቶች ላይ በዛሬው…
የሀገር ውስጥ ዜና የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ቅሬታ ማቅረቢያ ጊዜ ነገ እንደሚያበቃ ተገለጸ Meseret Awoke Feb 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2014 ትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ቅሬታ ማቅረቢያ ጊዜ ነገ ጥር 26/2015 ዓ.ም ከቀኑ 11፡30 ሰዓት የሚያበቃ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አስታወቀ። ቀድመው ቅሬታ ያቀረቡ ተፈታኞች የቅሬታቸውን መልስ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ 38 የሶማሊያ ፖሊስ መኮንኖችን በተለያዩ የከፍተኛ ትምህርት መርሐ ግብር ልታሰለጥን ነው Meseret Awoke Feb 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ 38 የሶማሊያ ፖሊስ መኮንኖችን በተለያዩ የከፍተኛ ትምህርት መርሐ ግብር ሊያሰለጥን መሆኑ ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ የመጀመሪያ ዲግሪና የሁለተኛ ዲግሪ ፖሊሳዊ ሳይንስን ለመቅሰም ከሶማሊያ ለመጡ የፖሊስ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በግማሽ ዓመቱ 13 ቢሊየን ብር አተረፈ Meseret Awoke Feb 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በግማሽ ዓመቱ 13 ቢሊየን ብር ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ከጥር 16 እስከ 19 ቀን 2015 ዓ.ም የ2015 ግማሽ የበጀት ዓመት የሥራ አፈፃፀም ግምገማ ጉባኤ ተከትሎ በዛሬው እለት ጋዜጣዊ መግለጫ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ብሪታኒያ ከአውሮፓ ህብረት ጋር የፈጸመችው ፍቺ በዓመት ከ124 ቢሊየን ዶላር በላይ እያሳጣት መሆኑ ተገለጸ Meseret Awoke Feb 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ብሪታኒያ ከአውሮፓ ህብረት በመውጣቷ በዓመት ከ124 ቢሊየን ዶላር በላይ እያሳጣት መሆኑን የኢኮኖሚ ባለሙያዎች ገለጹ፡፡ ብሪታኒያ ከአውሮፓ ህብረት መውጣቷን ተከትሎ በየዓመቱ በቢሊየኖች የሚቆጠር ገንዘብ እያጣች መሆኑን የብሉምበርግ ኢኮኖሚክስ ሪፖርት…
የሀገር ውስጥ ዜና 2ኛው ዙር የሰብዓዊ ድጋፍ 71 በመቶ መሰራጨቱ ተገለጸ Meseret Awoke Feb 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰሜን ኢትዮጵያ በግጭት ምክንያት ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች እየቀረበ ያለው ሁለተኛው ዙር ድጋፍ 71 በመቶ መሰራጨቱን የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። በዚህም በትግራይ ክልል ለ5 ሚሊየን 202 ሺህ 297፣ በአማራ ክልል ለ2…