Fana: At a Speed of Life!

ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ አልሸባብን እየተዋጉ ከሚገኙ የኢትዮጵያ ወታደሮች ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በሶማሊያ የሚገኘው የአፍሪካ ህብረት የሽግግር ተልዕኮ አካል በመሆን አልሸባብን እየተዋጉ ከሚገኙ የኢትዮጵያ ወታደሮች ጋር ተወያዩ። አልሸባብን ለመዋጋት የአፍሪካ ኅብረት ሰላም አስከባሪ አባል ከሆኑት የመከላከያ ኃይል…

በቅርቡ የተገኘችው አረንጓዴዋ ‘‘ጅራታም ኮከብ’’ ወደ ምድር እየተጠጋች ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቅርቡ የተገኘችው አረንጓዴዋ ‘‘ጅራታም ኮከብ’’ ወደ ምድር እየተጠጋች መሆኑ ተሰምቷል፡፡ የስነ ፈለክ ተመራማሪዎችለተመራማሪዎች እንግዳ የሆነችው አዲሷ ‘‘ጅራታም ኮከብ’’ ወደ ምድር ያደረገችው ጉዞ 50 ሺህ ዓመታት ገደማን የፈጀ መሆኑን…

በአነስተኛ ግድቦች የመስኖ ልማትን ማጠናከርና የኤሌክትሪክ ኃይል አማራጭን የማስፋት ሥራ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአነስተኛ ግድቦች የመስኖ ልማትን ማጠናከርና የኤሌክትሪክ ኃይል አማራጭን የማስፋት ሥራ ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አሳሰቡ፡፡ የበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ ስድስት ወራት አፈጻጸም ግምገማ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ…

በወላይታ ዞን ከ102 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው የበዴሳ ኮንስትራክሽንና ኢንዲስትሪያል ኮሌጅ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በወላይታ ዞን ከ102 ሚሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የተገነባው የበዴሳ ኮንስትራክሽንና ኢንዲስትሪያል ኮሌጅ ተመርቋል፡፡ የኮሌጁ የግንባታ ስራ በ2008 ዓ.ም የተጀመረ ሲሆን ፥ በተለያዩ ምክንያቶች ቢጓተትም ቅድሚያ ተሰጥቶ ግንባታው እንዲጠናቀቅ…

አቶ ሽመልስ አብዲሳ የገዳ የጭነት አገልግሎት ስራን አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ የገዳ የጭነት አገልግሎት ስራን አስጀመረዋል፡፡ የገዳ ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ማህበር ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌቱ ሁንዱማ ፥ ማህበሩ 150 የጭነት ተሽከርካሪዎች ከቻይና ማስገባቱን ገልጸዋል፡፡…

በቱርክ ምክትል የፍትሕ ሚኒስትር የሚመራ የልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ የስራ ጉብኝት አደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቱርክ ምክትል የፍትሕ ሚኒስትር የሚመራ የልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ የስራ ጉብኝት አድርጓል፡፡ በኢትዮጵያ እና በቱርክ መንግስታት መካከል ያለው የሕግና ፍትሕ የሁለትዮሽ ትብብር በሚጠናከርበት ሁኔታ ላይ ውይይት ለማድረግ በቱርክ መንግስት ምክትል…

80 ወንጀል ነክ ጉዳዮችን ተንትኖ ማሠራጨቱን የፋይናንስ ደኅንነት አገልግሎት ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥር 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው ግማሽ በጀት ዓመት የደረሱትን 1 ሺህ 360 አጠራጣሪ ጉዳዮች መነሻ በማድረግ 80 ወንጀል ነክ ጉዳዮችን ለይቶና ተንትኖ ለሚመለከታቸው አካላት ማሠራጨቱን የፋይናንስ ደኅንነት አገልግሎት አስታወቀ፡፡ ተተንትነው የተሠራጩት ጉዳዮች…

በመዲናዋ የመሬት ወረራን ጨምሮ ከ263 ሺህ በላይ የደንብ መተላለፎች ላይ እርምጃ ተወሰደ

አዲስ አበባ ፣ ጥር 21 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት 6 ወራት የመሬት ወረራ እና ህገ ወጥ ንግድን ጨምሮ ከ263 ሺህ በላይ የደንብ መተላለፎች ላይ እርምጃ መውሰዱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ የባለስልጣኑ ዋና ስራ አስኪያጅ ሻለቃ ዘሪሁን ተፈራ…

አሸባሪውን ሸኔ የመደምሰሱ ሥራ እንደታሰበው እየሄደ ነው – የዘመቻው አመራሮች

አዲስ አበባ፣ ጥር 21፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ጉጂ፣ ቦረና ዞን እና በኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል አጎራባች አካባቢዎች ሽብርተኛውን ሸኔን የመደምሰስ ዘመቻ እንደታሰበው እየሄደ መሆኑን ዘመቻውን የሚመሩ አመራሮች ተናገሩ ። በምስራቅ ጉጂ ዞን ሊበን ወረዳ በሽብር ቡድኑ ቁጥጥር ስር…

የቦሌ ክፍለ ከተማ የሰነድ አልባ ካርታ ዝግጅት ቢሮ ኃላፊ ከባድ ሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተባቸው

አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቦሌ ክፍለ ከተማ የመሬት ልማት ይዞታ አስተዳደር ጽ/ቤት የሰነድ አልባ ካርታ ዝግጅት ቢሮ ኃላፊ አቶ በሀይሉ አባተ ስልጣንን ያለአግባብ በመገልገል ከባድ ሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተባቸው። ክሱ የተመሰረተባቸው ኃላፊው 638 ካሬ ሜትር የሆነ ይዞታ…