የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የተገነባው ሀይሌ ግራንድ ሆቴል አገልግሎት መስጠት ጀመረ Meseret Awoke Jan 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀይሌ ሆቴሎች እና ሪዞርቶች ግሩፕ በአዲስ አበባ ከተማ ያስገነባው ሀይሌ ግራንድ ሆቴል ሙሉ ዝግጅቱን አጠናቆ ሥራ ጀምሯል፡፡ ሻለቃ አትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ የሆቴሉን ይፋዊ የስራ ማስጀመሪያ አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል፡፡ ሻለቃ አትሌት ኃይሌ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ ከ15 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ 8 ፕሮጀክቶች እየተገነቡ ነው Meseret Awoke Jan 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ የትላልቅ ፕሮጀክቶች ግንባታ ጽሕፈት ቤት ለተለያየ አገልግሎት የሚውሉ ሥምንት ፕሮጀክቶችን እየገነባ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ለፕሮጀክቶቹ ግንባታም ከ15 ነጥብ 2 ቢሊየን በላይ በጀት መመደቡ ተገልጿል፡፡ በጽሕፈት ቤቱ የኮሙኒኬሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና በትግራይ ትምህርት ለማስጀመር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ የሚመክር ቡድን ዛሬ ወደ መቀሌ ያቀናል Meseret Awoke Jan 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አምስት አባላት ያሉት የትምህርት ሚኒስቴር የሥራ ኃላፊዎች ቡድን ዛሬ ወደ መቀሌ ያቀናል፡፡ በትምህርት ሚኒስቴር የአስተዳደር እና መሠረተ ልማት ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዶክተር ሰለሞን አብርሃ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት፥ ቡድኑ ወደ መቀሌ…
የሀገር ውስጥ ዜና የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና ተጠሪ ተቋማት ከሶማሌ ክልል መንግስት ጋር በመሆን ለአቅመ ደካሞች ያስገነቧቸውን ቤቶች አስተላለፉ Meseret Awoke Jan 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና ተጠሪ ተቋማት ከሶማሌ ክልል መንግስት ጋር በመቀናጀት በጅግጅጋ ከተማ ያስገነቧቸውን ቤቶች ለተጠቃሚዎች ተላለፉ፡፡ ለአቅመ ደካማ አባወራና እማወራ የተላለፉ ቤቶች 31 መሆናቸው ተገልጿል፡፡ በመርሐ ግብሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በተመድ ያላትን የሠላም ማሥከበር ተሳትፎ አጠናክራ ትቀጥላለች – ሜ/ጄ አዳምነህ መንግስቴ Meseret Awoke Jan 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግስታት ድርጅት ያላትን የሰላም ማስከበር ተሳትፎ አሁን ባለው አግባብ ማስቀጠል እንድትችል ውጤታማ ስራዎች ተጠናክረው መቀጠል አለባቸው ሲሉ የመከላከያ ሰላም ማስከበር ማዕከል አዛዥ ሜጄር ጄኔራል አዳምነህ መንግስቴ ተናገሩ፡፡…
ጤና ረጅም እድሜና ጤናማ ህይወት የመኖር ምስጢር Meseret Awoke Jan 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ረጅም እድሜና ጤናማ ህይወት ለመኖር የሰው ልጅ የተለያዩ የህይወት ዘይቤዎችን ይተገብራል፡፡ ጤናማ ህይወትን ለመምራት ከሚመረጡ ዘዴዎች መካከል የአመጋገብ ስርዓትን ማስተካከል አንዱና ዋነኛው ነው፡፡ አትክልትና ፍራፍሬዎች መመገብ - እነዚህ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቀጣዮቹ 11 ቀናት በምዕራብና ምሥራቅ ኢትዮጵያ ክፍል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው ዝናብ ይኖራል-ኢንስቲትዩቱ Meseret Awoke Jan 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሚቀጥሉት 11 ቀናት በደቡብ ምዕራብ፣ በተወሰኑ የሰሜን ምሥራቅ እና የምሥራቅ አካባቢዎች ከቀላል እስከ መካከለኛ መጠን ያለው ዝናብ እንደሚያገኙ የትንበያ መረጃዎች አመላከቱ፡፡ በቀጣዮቹ 11 ቀናት በመደበኛ ሁኔታ በአብዛኛዎቹ የሀገሪቱ ክፍሎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽኑ ከዱባይ ዓለም አቀፍ ቻምበር ጋር የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንትን ለማስፋት ተስማማ Meseret Awoke Jan 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽን ከዱባይ ዓለም አቀፍ ቻምበር ጋር የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስትመንትን ለማስፋት በጋራ ለመስራት ተስማምቷል፡፡ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኮሚሽነር ለሊሴ ነሜ÷ የዱባይ ዓለም አቀፍ ቻምበር የመካከለኛው ምስራቅ እና የአፍሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፍ ጉባዔዎች በኢትዮጵያ መካሄዳቸው ሰፊ ዕድል ይፈጥራል – ዶ/ር በለጠ ሞላ Meseret Awoke Jan 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፍ ጉባኤዎች በኢትዮጵያ መካሄዳቸው የዓለም ሀገራት ወደ ኢትዮጵያ እንዲመጡ ሰፊ ዕድል ይፈጥራል ሲሉ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶክተር በለጠ ሞላ ገለጹ፡፡ የዓለም አቀፉ የቴሌኮሙኒኬሽን ህብረት ሶስት የተለያዩ ጉባኤዎችን በአዲስ አበባ…
የሀገር ውስጥ ዜና ክልላዊ የተቀናጀ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ስራ ማስጀመሪያ መርሃግብር በሀላባ ዞን እየተካሄደ ነው Meseret Awoke Jan 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 15፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል የ2015 በጀት ዓመት የተቀናጀ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ስራ ማስጀመሪያ መርሃግብር በሀላባ ዞን ዌራ ዲጆ ወረዳ እየተካሄደ ነው። የዘንድሮው የተቀናጀ የአፈርና ውሃ ጥበቃ ስራ "የተፈጥሮ ሃብታችን ለሁለንተናዊ ብልጽግናችን"በሚል መሪ ቃል…