የሀገር ውስጥ ዜና የጥምቀት በዓል በሰላም እንዲከበር ሁሉም ዜጋ የበኩሉን እንዲወጣ መንግስት ጥሪ አቀረበ Meseret Awoke Jan 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግስት የጥምቀት በዓል በሰላምና በድምቀት እንዲከበር ሁሉም ዜጋ አካባቢውን በንቃት በመጠበቅና ከጸጥታ ኃይሎች ጋር በጋራ በመሆን ኃላፊነቱን እንዲወጣ ጥሪ አቅርቧል፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ከተባበሩት መንግስታት ከፍተኛ ተወካይ ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Jan 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከተመድ ከፍተኛ ተወካይ አምባሳደር ራባብ ፋጢማ ጋር በጽህፈት ቤታቸው ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው አቶ ደመቀ ፥ በልማት ወደ ኋላ የቀሩ አገራት፣ የባህር በር የሌላቸው ታዳጊ ሀገራት እና…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልልን ዘላቂ ሠላም ለማረጋገጥ በትኩረት ይሠራል – አቶ አሻድሊ ሀሰን Meseret Awoke Jan 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በሠላምና ጸጥታ የተከናወኑ አበረታች ሥራዎችን በማጠናከር ዘላቂ ሠላም ለማረጋገጥ በትኩረት አንደሚሠራ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ገለጹ። የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የሠላምና ጸጥታ የ6 ወራት አፈጻጸም የግምገማ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዲስ አበባ ፖሊስ ተጨማሪ አዲስ የደንብ ልብስ ሥራ ላይ አዋለ Meseret Awoke Jan 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ተጨማሪ አዲስ የደንብ ልብስ ሥራ ላይ ማዋሉን አስታወቀ፡፡ በሀገር አቀፍ ደረጃ የፖሊስ ተቋማትን ለማዘመን በተያዘው ስትራቴጂካዊ ዕቅድ መሰረት የአዲስ አበባ ፖሊስ አዳዲስ የደንብ ልብሶችን አስመርቆ እየተገለገለ መሆኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና የህዝብን ጥያቄ ፈጥኖ የሚፈታ ተራማጅ አመለካከት ያለው አመራር መፍጠር ይገባል – አቶ ኡመድ ኡጅሉ Meseret Awoke Jan 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል የህዝብን ጥያቄ ፈጥኖ ሊፈታ እና ለውጡን ሊያሻግር የሚችል ተራማጅ አመለካከት ያለው አመራር መፍጠር እንደሚገባ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ኡመድ ኡጅሉ ገለጹ፡፡ በክልሉ በመልካም አስተዳደር ችግር ምክንያት ከህዝብ ሲቀርቡ በነበሩ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሽመልሽ አብዲሳ ከምዕራብ ወለጋ ዞን ነዋሪዎች ጋር እየተወያዩ ነው Meseret Awoke Jan 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልሽ አብዲሳ ከምዕራብ ወለጋ ዞን ነዋሪዎች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ በጊምቢ ከተማ እየተወያዩ ነው። አቶ ሽመልስ አብዲሳ ውይይቱን እያካሄዱ ያሉት ከዞኑ ከተውጣጡ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር መሆኑን ኢዜአ…
የሀገር ውስጥ ዜና የጥምቀት በዓል ከሃይማኖታዊ ስርዓቱ ባሻገር ህዝባዊ ትስስር የሚያጠናክር ነው – አቶ ቀጄላ መርዳሳ Meseret Awoke Jan 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጥምቀት በዓል ከሃይማኖታዊ ስርዓቱ ባሻገር የህዝቦችን አንድነት የሚያጸና፣ ህዝባዊ ትስስር የሚያጠናክር በዓል መሆኑን የባህል እና ስፖርት ሚኒስትር ቀጄላ መርዳሳ ገለጹ። ሚኒስትሩ የጥምቀት በዓልን አስመልክተው በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ የእንኳን…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ የጥምቀት በዓል ጃንሜዳን ጨምሮ በ83 ቦታዎች ይከበራል Meseret Awoke Jan 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የሚከበረው የጥምቀት በዓል ጃንሜዳን ጨምሮ በሰባት ክፍለ ከተሞች በ83 ቦታዎች ላይ እንደሚከበር የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ተገለጸ፡፡ የሀገረስብከቱ ሊቀጳጳስ ብፁዕ አቡነ ሄኖክ ለእምነቱ ተከታዮች ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሐረሪ ክልል የሚገኙ የሃይማኖት አባቶች የጥምቀት ማክበሪያ ስፍራን አጸዱ Meseret Awoke Jan 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐረሪ ክልል የሚገኙ የሃይማኖት አባቶችና የተለያዩ እምነት ተከታዮች የጥምቀት ማክበሪያ ስፍራን አጸዱ፡፡ የምሥራቅ ሐረርጌ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ቀሲስ ንጋቱ ደሳለኝ እንደገለፁት፥ የሃይማኖት አባቶች ተሰባስበን የጥምቀት ማክበሪያ ስፍራን…
የሀገር ውስጥ ዜና በተሽከርካሪ ላይ ባጋጠመ የእሳት አደጋ የ4 ሰዎች ህይወት አለፈ Meseret Awoke Jan 17, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተሽከርካሪ ላይ ባጋጠመ የእሳት አደጋ የአራት ሰዎች ህይወት ሲያልፍ 10 ሚሊየን ብር የሚገመት ንብረት ወድሟል፡፡ የአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን የህዝብ ግንኙነት ባለሙያ አቶ ንጋቱ ማሞ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት…