የሀገር ውስጥ ዜና የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ የመጀመሪያውን የስራ አስፈፃሚ ውይይት እያካሄደ ነው Meseret Awoke Jan 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ የመጀመሪያውን የስራ አስፈፃሚ ውይይት ማካሄድ ጀምሯል። ውይይቱ በአዳማ ከተማ እየተካሄደ መሆኑን ከፓርቲው ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በአፍሪካ የምግብ ምርትን አስመልክቶ 2ኛው ዓለም አቀፍ ጉባዔ በዚህ ሣምንት በዳካር ይካሄዳል Meseret Awoke Jan 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፍሪካ የምግብ ምርትን አስመልክቶ ሁለተኛው ዓለም አቀፍ ጉባዔ ከፊታችን ረቡዕ ጀምሮ በሴኔጋል ዋና ከተማ ዳካር ይካሄዳል፡፡ የአፍሪካ መሪዎች እና መንግስታት ከልማት አጋሮች ጋር በሴኔጋል ተሰብስበው የአፍሪካን የምግብ ምርት አቅም ለመሳደግና…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለቻይና አዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ Meseret Awoke Jan 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለቻይና አዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ፡፡ ቻይና በዛሬው ዕለት አዲስ ዓመቷን በተለያዩ ሁነቶች እያከበረች ትገኛለች፡፡ ወቅታዊ፣ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡- ድረ ገጽ፦…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ለከፍተኛ የመንግስት ኃላፊነት ቦታዎች ሹመቶች ሰጡ Meseret Awoke Jan 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለከፍተኛ የመንግስት ኃላፊነት ቦታዎች ሹመቶች ሰጡ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በሕገ መንግሥቱ አንቀጽ 74(2) መሰረት የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሚከተሉትን ሹመቶች እንዲያጸድቅ ጠይቀዋል፡፡ በዚህም መሰረት፦ 1.…
የሀገር ውስጥ ዜና ብሪታኒያ ለኢትዮጵያ የሚሰጥ ከ16 ሚሊየን ፓውንድ በላይ ድጋፍ ይፋ አደረገች Meseret Awoke Jan 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ በድርቅ እና በግጭት ለተጎዱ አካባቢዎች ከ16 ሚሊየን ፓውንድ በላይ ድጋፍ እንደሚያደርግ የብሪታኒያ መንግስት አስታወቀ፡፡ የብሪታኒያ የልማት ሚኒስቴር አንደሪው ሚሸል እንደገለፁት ፥ ድጋፉ ትግራይን ጨምሮ በድርቅ እና በግጭት ሳቢያ ለተጎዱ…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ሞገስ ባልቻ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የዲሞክራሲ ስርዓት ማስተባበርያ ፅ/ቤት ሃላፊ ሆነው ተሾሙ Meseret Awoke Jan 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አቶ ሞገስ ባልቻ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የዲሞክራሲ ስርዓት ማስተባበርያ ፅ/ቤት ሃላፊ ሆነው ተሾሙ፡፡ ለአቶ ሞገስ ባልቻ ሹመት የሰጡት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ መሆናቸውን ከከንቲባ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎች ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Meseret Awoke Jan 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ተቀማጭነታቸውን በአዲስ አበባ ያደረጉ የተለያዩ ሀገራት ኤምባሲዎች ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ የስዊድን ኤምባሲ በማህበራዊ ትስስር ገጹ እንዳለው ፥ የጥምቀት በዓልን ለሚያከብሩ የእምነቱ ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደምበል ሐይቅ የከተራ በዓል በድምቀት ተከበረ Meseret Awoke Jan 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለየት ያለው የደምበል ሐይቅ የጥምቀት ከተራ በዓል በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል። በደምበል ወይም በዝዋይ ሐይቅ አምስት ደሴቶች ያሉ ሲሆን ፥ በደሴቶቹ ከ14ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ጀምሮ የታነጹ አብያተ ክርስቲያናትና ገዳማት ይገኛሉ። በአካባቢው የከተራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አመራር ከሩሲያ ኩባንያዎች ቡድን መሪ ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Jan 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚና አመራሮች በኢንዱስትሪ ፓርኮች ውስጥ ገብተው የማምረት ፍላጎት ካላቸው የሩሲያ ኩባንያዎች ቡድን መሪ ጋር ተወያይተዋል። ኮርፖሬሽኑ ባለፉት ሠባት ዓመታት ስላከናወናቸው እና ገንብቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ፣ ጋምቤላና ሲዳማ ርዕሳነ መስተዳድሮች ለጥምቀት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ Meseret Awoke Jan 18, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ እና የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኡመድ ኡጅሉ እና የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ ለጥምቀት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ርዕሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ…