በአማራ ፣ትግራይና አፋር ክልሎች በጦርነቱ ጉዳት ደርሶባቸው የነበሩ 6 ድልድዮች አገልግሎት መስጠት ጀመሩ
አዲስ አበባ፣ ጥር 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ፣ ትግራይ እና አፋር ክልሎች በጦርነቱ ምክንያት ጉዳት ደርሶባቸው የነበሩ ሥድስት ድልድዮች ተገቢው ጥገና ተደርጎላቸው አገልግሎት መስጠት ጀምረዋል፡፡
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የድልድይ እና ስትራክቸር ሥራዎች ዳይሬክተር ጌትነት ዘለቀ ፥…