የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚኒስትር ዐቢይ ከፈረንሳይና ጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Jan 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአውሮፓ እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ካትሪን ኮሎንና እና ከጀርመን የፌደራል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አናሌና ባየርቦክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው እንዳሰፈሩት ፥ ጥልቅ እና ፍሬያማ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሩሲያ፣ ቻይና እና የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች የነዳጅ አምራች ተቋማት ከመንግስት ጋር እየመከሩ ነው – የማዕድን ሚኒስቴር Meseret Awoke Jan 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የሩሲያ፣ ቻይና እና የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች ነዳጅ አምራች ተቋማት ከመንግሥት ጋር እየተነጋገሩ መሆኑን የማዕድን ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ዛሬ በቀረበው የማዕድን ሚኒስቴር የ6 ወር የማዕድን ዘርፍ አፈጻጸም ሪፖርት እንደተመላከተው÷ ባለፉት 6 ወራት 1…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከቅዱስ ጊዮርጊስ፣ ኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብና የብሄራዊ ቡድን ደጋፊዎች ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Jan 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከቅዱስ ጊዮርጊስና የኢትዮጵያ ቡና ስፖርት ክለብ እና የብሔራዊ ቡድን ደጋፊዎች ጋር ተወያዩ፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ሃሳብ ፥ በወጣቶች ተሳትፎና ተጠቃሚነት እንዲሁም በጋራ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፅንፈኛ ኃይሎችን በጋራ ለመታገል እንደሚሰሩ የኦሮሚያና አማራ ብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች ገለፁ Meseret Awoke Jan 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፅንፈኛ ኃይሎችን በጋራ ለመታገል እንደሚሰሩ የኦሮሚያና አማራ ብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች አስታወቁ፡፡ የኦሮሚያ ብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት ኃላፊ ፍቃዱ ተሰማ እና የአማራ ብልፅግና ፓርቲ ፅ/ቤት ኃላፊ ግርማ የሺጥላ በአዳማ ሲካሄድ የቆየውን…
የሀገር ውስጥ ዜና በንብረት ላይ የሚጣል ታክስ ስልጣን ለክልሎች ተሰጠ Meseret Awoke Jan 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 6ኛው የሕዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች ባካሄዱት 2ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ የጋራ ልዩ ስብሰባ በንብረት ላይ የሚጣል ታክስ ስልጣን ለክልሎች እንዲሰጥ ተወሰነ፡፡ የሁለቱ ምክር ቤቶች አፈጉባዔዎች በመሩት በዚሁ ጉባኤ÷ በንብረት ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር ያላት ግንኙነት በሁኔታዎች ተለዋዋጭነት የማይዋዥቅ መሆኑን ገለጸች Meseret Awoke Jan 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ከኢትዮጵያ ጋር ያላት ግንኙነት በሁኔታዎች ተለዋዋጭነት የማይዋዥቅ መሆኑን የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቺን ጋንግ አስታወቁ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት እያደረጉ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም አቀፉ ሙስሊሞች ሊግ የተጎዱ አካባቢዎችን መልሶ ማቋቋም በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትሪያርክ ጋር መከሩ Meseret Awoke Jan 10, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም አቀፉ ሙስሊሞች ሊግ በጦርነቱ የተጎዱ አካባቢዎችን መልሶ ማቋቋም በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትሪያርክ ጋር ተወያዩ፡፡ በኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት እና የኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሾልኣ -ካሻ የባስኬት ብሔረሰብ ዘመን መለወጫና የምስጋና በዓል እየተከበረ ነው Meseret Awoke Jan 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በባስኬት ብሔረሰብ በዓመት አንድ ጊዜ የሚከበር ሾልኣ- ካሻ የዘመን መለወጫና የምስጋና በዓል በባስኬቶ ልዩ ወረዳ ላስካ ከተማ እየተከበረ ይገኛል፡፡ ሾልኣ-ካሻ ህብረተሰቡ ሰላምና ብልጽግናን የሚጠይቁበትና የሚያመሰግንበት ሥርዓት ነው ። ይህ…
ቢዝነስ ሀገር አቀፍ የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ኤግዚቢሽንና ባዛር በሐዋሳ ሊካሄድ ነው Meseret Awoke Jan 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥር 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገር አቀፍ የጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ኤግዚቢሽንና ባዛር በሐዋሳ ከተማ እንደሚካሄድ ተገለጸ። ኤግዚቢሽን እና ባዛሩ "በሀገሬ ምርት እኮራለሁ፤ ከአገር ውስጥ አምራቾች እገዛለሁ" በሚል መሪ ቃል ከጥር 4 እስከ 9 ቀን 2015 ዓ.ም…
የሀገር ውስጥ ዜና ካለን ማካፈል ከራስ በፊት ለህዝብና ለሃገር የሚለውን ወርቃማ እሴታችን የምናሳይበት ነዉ – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ Meseret Awoke Jan 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ካለን ማካፈል ከራስ በፊት ለህዝብና ለሃገር የሚለውን ወርቃማ እሴታችን የምናሳይበት ነዉ ሲሉ የኢፌዴሪ መከላከያ ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብራሃኑ ጁላ ገለጹ፡፡ የገናን በዓል በማስመልከት በብላቴ ኮማንዶ እና አየር ወለድ ዕዝ ማሰልጠኛ…