Fana: At a Speed of Life!

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋሩ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ ማዕድ አጋርተዋል ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከአዲስ አበባ ከተለያዩ ክፍለ ከተሞች ከተውጣጡ አረጋውያን ፣ አካል ጉዳተኞች እና የጎዳና…

የገና በዓልን ለማክበር ወደላሊበላ ያቀኑ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገና በዓልን ለማክበር ወደላሊበላ ያቀኑ የተለያዩ ሀገራት አምባሳደሮች በአሉ በሚከበርበት ስፍራ ተገኝተዋል። በስፍራው የተገኙት ከአስር በላይ ሀገራት አምባሳደሮችና የሀገራት ተወካዮች ትናንት ወደላሊበላ ከገቡ በኋላ ውቅር አብያተ ክርስቲያናቱን…

የገና በዓል በክርስትና ኃይማኖት ተከታዮች ዘንድ ተከበረ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል (የገና በዓል) በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች በሚገኙ የክርስትና ኃይማኖት ተከታዮች ዘንድ ተከበረ፡፡ በተለያዩ የኃይማኖት ስርዓት ታጅቦ የሚከበረው ይህ በዓል ፥ እንደየስፍራው ባህላዊ ስራዓትን…

በኦሮሚያ ክልል በመስኖ የሚለማ የስንዴ ማሳ ከ1 ሚሊየን ሔክታር በላይ ደረሰ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በመስኖ የሚለማ የስንዴ ማሳ ከ1 ሚሊየን ሔክታር በላይ መድረሱን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው እንዳሰፈሩት ፥ በየደረጃው የሚገኙ አርሶ አደሮች፣…

የፈረንሳይና የጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በሚቀጥለው ሣምንት ኢትዮጵያን ሊጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፈረንሳይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ካትሪን ኮሎ እና የጀርመን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አናሌና ቤርቦክ ኢትዮጵያን እንደሚጎበኙ ተገለጸ፡፡ ሚኒስትሮቹ በኢትዮጵያ መንግስት እና በህወሓት መካከል የተፈረመውን ስምምነት ተከትሎ የሰላም ሂደቱን ለማጠናከር…

ምርጫ ቦርድ በደቡብ ክልል የሚያካሂደውን ሕዝበ ውሣኔ የመራጮች መዝገብ ለሕዝብ ዕይታ ክፍት አደረገ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በደቡብ ክልል ሥር በሚገኙ ሥድስት ዞኖችና አምስት ልዩ ወረዳዎች ላይ የሚያካሂደውን ሕዝበ ውሣኔ የመራጮች መዝገብ ለሕዝብ ዕይታ ክፍት አደረገ፡፡ በስድስት ዞኖች (ኮንሶ፣ ደቡብ ኦሞ፣ ዎላይታ፣ ጋሞ ፣ ጌዴኦ፣ ጎፋ)…

አቶ ደስታ ሌዳሞ ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ ደስታ ሌዳሞ ለመላው የክርስትና ዕምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በመልዕክታቸው ፥ ኢየሱስ የተወለደበት ሚስጥር የሰው ልጆች በምድር ላይ መኖር…

በመዲናዋ በቀን ከ280ሺህ በላይ እንጀራ የሚጋግር የእንጀራ ፋብሪካ መሰረተ ድንጋይ ተቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከ280ሺህ በላይ እንጀራ የሚጋግር 4ሺህ ለሚደርሱ እናቶችና ወጣቶች የስራ እድል የሚፈጥር የእንጀራ ፋብሪካ በለሚ ኩራ ክ/ከተማ መሰረት ድንጋይ ተቀመጠ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው…

ለገናና ጥምቀት በሸቀጦች ዋጋ ላይ ጭማሪ እንዳይከሰት እየተቆጣጠርን ነው – የደቡብ እና ደቡብ ምእራብ ኢትዮጵያ ክልሎች

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 27፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለመጪዎቹ የገና እና ጥምቀት በዓላት አስፈላጊ የመሰረታዊ ፍጆታ ሸቀጦች በበቂ ሁኔታ ለገበያ መቅረባቸውን የደቡብ እና ደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልሎች ንግድ ቢሮዎች አስታወቁ፡፡ የደቡብ ክልልን ግድና ገበያ ልማት ቢሮ የኮሙዩኒኬሽን ባለሙያ አቶ…

የአዲስ አበባ ፀረ ሙስና ኮሚቴ 127 ክስ ለመመስረት የሚያስችሉ ጥቆማዎች ማሰባሰቡን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአዲስ አደረጃጀት የተቋቋመው የፀረ ሙስና ኮሚቴ 127 ክስ ለመመስረት የሚያስችሉ ጥቆማዎችን ማሰባሰቡን አስታወቀ፡፡ በሀገር አቀፍ ደረጃ የተቋቋመውን የፀረ ሙስና ኮሚቴ ተከትሎ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር…