Fana: At a Speed of Life!

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ወደቀያቸው የተመለሱ ዜጎችን ከተረጂነት ለማላቀቅ እየተሠራ ነው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ተፈናቅለው የነበሩና ወደቀያቸው የተመለሱ ዜጎችን ወደልማት በማስገባት ከተረጂነት ለማላቀቅ እየተሠራ መሆኑን የክልሉ አደጋ ሥጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ ኮሚሽኑ ከሚመለከታቸው ባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን…

አመራሩ ህዝቡን በማስተባበር የተቀናጀ የተፈጥሮ ሀብት ስራ ውጤታማ እንዲሆን በትኩረት ሊሰራ ይገባል – ር/መስተዳድር ይልቃል ከፋለ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፖለቲካ አመራሩ ህዝቡን በማስተባበር የ2015 የተቀናጀ የተፈጥሮ ሀብት ስራ ውጤታማ እንዲሆን በትኩረት ሊሰሩ ይገባል ሲሉ የአማራ ክልል ርዕስ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ ገለጹ፡፡ ርዕስ መስተዳድሩ ይህን ያሉት የክልሉ የ2015 የተቀናጀ ተፋሰስ…

በህገወጥ መንገድ የይዞታ መብት በማጽናት የመንግስት ባዶ ቦታን በወሰዱና እንዲወሰድ ባደረጉ ግለሰቦች ላይ ከባድ የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በህገወጥ መንገድ በአርሶ አደርና በአርሶ አደር ልጅ ስም የይዞታ መብት በማጽናት የመንግስት ባዶ ቦታን በወሰዱ እና እንዲወሰድ ባደረጉ 21 ግለሰቦች ላይ ከባድ የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተ፡፡ የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 ዋና ስራ…

በኦሮሚያ ክልል ለገና እና ጥምቀት በዓላት አስፈላጊ የፍጆታ እቃዎች በተመጣጣኝ ዋጋ እየቀረቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ታኀሣሥ 25፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል ለመጪዎቹ ገና እና ጥምቀት በዓላት አስፈላጊ የፍጆታ እቃዎች በተመጣጣኝ ዋጋ እየቀረቡ መሆኑን የክልሉ ንግድ ቢሮ አስታውቋል። የቢሮው ሃላፊ አቶ ዳንኤል ቸርነት ለገና እና ጥምቀት በዓላት የመሠረታዊ ፍጆታ እቃዎችን አቅርቦት…

የሲሚንቶ ፋብሪካዎች ምርታቸውን ለማሳደግ በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ውይይት ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በስራ ላይ ያሉ የሲሚንቶ ፋብሪካዎች የሲሚንቶ ምርታቸውን ለማሳደግ በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ እና የግብአት አቅርቦት ዙሪያ ውይይት ተደረገ፡፡ የማዕድን ሚኒስትር ታከለ ዑማ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው እንዳሉት ፥ ውይይቱን ከሲሚንቶ ፋብሪካ ኃላፊዎች…

በአፋር ክልል የፀረ – ሙስና ኮሚቴ ተቋቋመ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ አምስት አባላት ያሉት የፀረ-ሙስና ኮሜቴ አቋቁመዋል፡፡ በዚህም መሰረት : - 1. ወ/ሮ ፋጡማ መሀመድ - ሰብሳቢ 2. አቶ ኢብራሂም ሁመድ - አባል 3. አቶ አብዱ ሳሊህ - አባል 4.…

በአዲሱ የፈረንጆቹ አመት ሲሶው የዓለም ኢኮኖሚ “በድቀት” ውስጥ ይቆያል – ዓለም አቀፉ የገንዘብ ድርጅት

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተያዘው የፈረንጆቹ አዲስ ዓመት 1/3 የዓለም ኢኮኖሚ "ድቀት" ይገጥመዋል ሲል ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) አስጠነቀቀ። የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ክርስታሊና ጆርጂዬቫ 2023 ከተጠናቀቀው አመት የባሰ የኢኮኖሚ ማሽቆልቆል…

በደቡብ ጎንደርና ምሥራቅ ሐረርጌ ዞኖች በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ10 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ጎንደር እና በምሥራቅ ሐረርጌ ዞን በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ10 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተገለጸ፡፡ የምስራቅ ሐረርጌ ዞን ፖሊስ የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዲቪዥን ኃላፊ ዋና ኢንስፔክተር ቶሎሳ ጎሹ ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጹት፥…

የምሁራን ተሳትፎ በምርምርና ትንተና ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተጠቆመ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዘላቂና አዎንታዊ ሰላም ከመገንባት እንዲሁም ሀገራዊ ምክክሩን ከመደገፍ አንፃር የምሁራን ተሳትፎ በምርምርና ትንተና ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተገለጸ፡፡ “በሀገር ግንባታ የምሁራን ሚና” በሚል ለሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የወራቤ ዩኒቨርሲቲ…

40ኛው የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል ሀገር አቋራጭ ውድድር ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ታኅሣሥ 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሱሉልታ ከተማ ሲካሄድ የቆየው 40ኛው የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል ሀገር አቋራጭ ውድድር ተጠናቋል፡፡ በማጠናቀቂያ መርሐ ግበሩ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር መስፍን ቸርነት፣የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት ረዳት ኮሚሽነር…