Fana: At a Speed of Life!

የክረምት ወራት የወጣቶች በጎፈቃድ አገልግሎት የማጠናቀቂያ መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2014 ዓ.ም የክረምት ወራት የወጣቶች በጎፈቃድ አገልግሎት የማጠናቀቂያና የእውቅና መርሐ ግብር በባሕር ዳር ከተማ ተካሄደ። መርሐ ግብሩ "በጎነት ለኢትዮጵያ ከፍታ" በሚል መሪ መልዕክት ነው የተካሄደው። ወጣቶቹ በክረምት የበጎ ፈቃድ ተግባር…

የደቡብ ምዕራብ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ከሱሪ እና ቤሮ ወረዳ ማህበረሰብ ጋር ተወየዩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ የተመራው የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ከሱሪ እና ቤሮ ወረዳ ማህበረሰብ ጋር ተወያየ። ሱሪና የቤሮ ወረዳዎች ዋና አስተዳዳሪዎች አቶ ባርቱሬ ኦሌቻጊ እና አቶ ከበደ ቡርጂ ፥ የአርብቶ አደሩን…

የመከላከያ ሠራዊት አባላት የሰንደቅ ዓላማ ቀንን አከበሩ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሠራዊት አባላት 15ኛውን የሰንደቅ ዓላማ ቀን አከበሩ። ቀኑ ጦር ሃይሎች በሚገኘው የመከላከያ ጠቅላይ መምሪያ ግቢ የተከበረ ሲሆን ፥ የመከላከያ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ማርታ ሊዊጂም ፣ ከፍተኛ መኮንኖችና የሠራዊቱ አባላት ተገኝተዋል።…

የነጭ ሽንኩርት የጤና በረከቶች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ነጭ ሽንኩርት በውስጡ በያዛቸው ንጥረ ነገሮች ለተለያዩ በሽታዎች ፍቱን እንዲሁም የጤና በረከት እንዳለው ይነገርለታል። ነጭ ሽንኩርት ዝቅተኛ ካሎሪ ያለው የምግብ አይነት ሲሆን ፥ በቫይታሚን ሲ፣ ቫይታሚን ቢ6 እና ማንጋነዝ የበለፀገ ነው።…

አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከዓለም አቀፉ ቀይ መስቀል ማህበር የአፍሪካ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 7 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ አምባሳደር ታዬ አጽቀሥላሴ ከዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል ማህበር የአፍሪካ ዳይሬክተር ፓትሪክ የሱፍ ጋር ተወያዩ። በውይይታቸው የሰብአዊ ድጋፍ አቅርቦትን ጨምሮ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ…

አፍሪካውያን ወጣቶች በኢትዮጵያ የዲጂታልና ቴክኖሎጂ የኢንቨስትመንት ዘርፍ እንዲሳተፉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሩዋንዳ የኢትዮጵያ አምባሳደር ዳባ ደበሌ በሩዋንዳ በተካሄደው የአፍሪካ ወጣቶች ጉባዔ ላይ ተሳትፈዋል። በሩዋንዳ እየተካሄደ ያለው የአፍሪካ ወጣቶች ጉባዔ ጎን ለጎን አምባሳደር ለተለያዩ የአፍሪካ ወጣቶችና ለጉባዔው ተሳታፊዎች ስለኢትዮጵያ የዲጂታል…

የኢትዮጵያን የአረንጓዴ አሻራ ዲፕሎማሲ በጎረቤት ሀገራት ለማስፋፋት ያለመ ሁነት በጁባ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን የአረንጓዴ አሻራ ዲፕሎማሲ በጎረቤት ሀገራት ለማስፋፋት ታሳቢ ያደረገ ሁነት በደቡብ ሱዳን ዋና ከተማ ጁባ ተካሂዷል። በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ ቤት የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ አስተባባሪ ሚኒስትር ዛዲግ አብረሃ፥ በዓለምአቀፍ ደረጃ…

የሶማሊያው ጠቅላይ ሚኒስትር ሀምዜ አብዲ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሊያው ጠቅላይ ሚኒስትር ሀምዜ አብዲ የተመራው የሶማሊያ ፌደራላዊ ሪፐብሊክ መንግሥት ከፍተኛ ልዑክ አዲስ አበባ ገቡ። ለልዑኩ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ፣ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድና ሌሎች የስራ…

አሸባሪው የህወሓት ቡድን በትግራይ ህዝብ ስም እየነገደ ነው- በዲላ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን በትግራይ ህዝብ ስም እየነገደ ነው ሲሉ በዲላ ከተማ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች ገለጹ፡፡ በከተማዋ የሚኖሩ የትግራይ ተወላጆች በወቅታዊ አገራዊ ጉዳይ ዙሪያ ውይይት አካሂደዋል። የውይይቱ ተሳታፊ የሆኑ የትግራይ ተወላጆች…

ፒዮንግያንግ አሜሪካ እና ደቡብ ኮሪያን አስጠነቀቀች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሰሜን ኮሪያ ረዥም ርቀት ተወንጫፊ ክሩዝ ሚሳዔል ሙከራ በማድረግ አሜሪካና ደቡብ ኮሪያን አስጠነቀቀች፡፡ ሰሜን ኮሪያ የኒውክሌር አቅሟን ለማሳየት የረዥም ርቀት ክሩዝ ሚሳኤሎችን ሙከራ አድርጌያለሁ ብላለች፡፡ የሀገሪቷ መሪ ኪም ጆንግ-ኡን…