የሀገር ውስጥ ዜና የብሔራዊ ባንክ ገዥ ከዓለም የገንዘብ ድርጅት የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Oct 13, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 3 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ይናገር ደሴ ከዓለም የገንዘብ ድርጅት የሞነተሪና ካፒታል ማርኬት ዲፓርትመንት ምክትል ዳይሬክተርና ሌሎች የሥራ ኃላፊዎች ጋር ተወያዩ። በውይይቱም በዲፓርትመንቱና በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ መካከል በውጭ ምንዛሬ፣…
የሀገር ውስጥ ዜና የብርጋዴር ጀነራል ታደሰ ብሩ 100ኛ ዓመት የልደት በዓል ሊከበር ነው Meseret Awoke Oct 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብርጋዴር ጀነራል ታደሰ ብሩ ፋውንዴሽን የጀነራሉን 100ኛ ዓመት የልደት በዓል በተለያዩ መርሃ ግብሮች ሊያከብር መሆኑን ገለጸ። ፋውንዴሽኑ የበዓል አከባበሩን በማስመልከት ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል። በመግለጫውም ፥ የበዓሉ መከበር ዋነኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ከደቡበ ኮሪያ ብሔራዊ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Oct 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የደቡበ ኮሪያ ብሔራዊ ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ ኪም ጂን-ፒዮን በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋግረዋል። ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ፥ ውይይታቸው በሁለቱ ሀገራት መካከል…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዓለም ላይ 54 ሀገራት አስቸኳይ የብድር እፎይታ እንደሚያስፈልጋቸው ተገለጸ Meseret Awoke Oct 12, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዓለም አቀፍ ደረጃ ቢያንስ 54 ታዳጊ ሀገራትን ጨምሮ 25 ከሰሐራ በታች ያሉ የአፍሪካ ሀገራት ወደ አስከፊ ድህነት እንዳይገቡ አፋጣኝ የብድር እፎይታ ያስፈልጋቸዋል ሲል የተባበሩት መንግስታት የልማት ፕሮግራም አስታወቀ። ትናንት ድርጅቱ ባወጣው…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌዴሬሽን ምክር ቤት የቀረበውን የ2015 በጀት ዓመት እቅድ አጸደቀ Meseret Awoke Oct 11, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት የድጎማና የጋራ ገቢዎች ድልድል ጉዳይ ቋሚ ኮሚቴ ያቀረበውን የ2015 በጀት ዓመት እቅድ ተወያይቶ አጸደቀ፡፡ የፌዴሬሽን ምክር ቤት ስድስተኛ የፓርላማ ዘመን፣ 2ኛ ዓመት የሥራ ጊዜ፣ 1ኛ መደበኛ ስብሰባውን አካሂዷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን ሦስተኛውን ሃገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር አስጀመሩ Meseret Awoke Oct 11, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 1 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ሦስተኛውን ሀገር አቀፍ የሳይበር ደህንነት ወር በይፋ አስጀመሩ፡፡ የሳይበር ደህንነት ወርን በማስመልከት የተዘጋጀውን ዓውደ ርዕይም መርቀውው ከፍተዋል፡፡ "የተቀናጀ…
የሀገር ውስጥ ዜና የህዝብ ብዛትን መሰረት በማድረግ ለዜጎች የስራ ዕድል ፈጠራ ላይ በትኩረት ይሰራል -ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ Meseret Awoke Oct 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) እያደገ የመጣውን የህዝብ ብዛት መሰረት በማድረግ መንግስት ለዜጎች የስራ ዕድል ፈጠራ ላይ ትኩረት ሰጥቶ ይሰራል ሲሉ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡ 6ኛው የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤትና የፌዴሬሽን ምክር ቤት 2ኛ ዓመት የስራ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በዩክሬን ዋና ከተማ ኪየቭ የሚሳኤል ጥቃት መድረሱ ተሰማ Meseret Awoke Oct 10, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዩክሬን ዋና ከተማ ኪየቭ የሚሳኤል ጥቃት መድረሱን የሀገሪቱ ከፍተኛ ባለስልጣናት ገለጹ፡፡ የኪየቭ ከንቲባ ቪታሊ ክሊሺኮ በማዕከላዊ ኪየቭ “ከሩሲያ የተተኮሰ ሚሳኤል ጉዳት አድርሷል” ብለዋል። የሚሳኤል ጥቃቱ የዩክሬን የደህንነት አገልግሎት…
የሀገር ውስጥ ዜና የድሬዳዋ እና ጂቡቲ ከተሞች ህዝብ ለህዝብ ትስስር ለማሳደግ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ Meseret Awoke Oct 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ እና የጂቡቲ ከተሞች ህዝብ ለህዝብ በባህል፣ ቱሪዝም፣ የንግድና ኢንቨስትመንት ፍሰት፣ መሰረተ ልማት አቅም ግንባታ ለማሳደግ የሚያስችል የመግባቢያ ሰነድ ተፈረመ። በድሬዳዋ ከተማ ከንቲባ አቶ ከድር ጁሃር እና በጅቡቲ ከተማ ከንቲባ አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሶማሌ ክልል ድርቅን በራስ የስንዴ ምርት መከላከል የሚያስችል አቅም ፈጥሯል – ሙስጠፌ መሃመድ Meseret Awoke Oct 9, 2022 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ የሚከሰተውን ድርቅን በእርዳታ ሳይሆን በራስ የስንዴ ምርት መከላከል የሚያስችል አቅም መፈጠሩን የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ሙስጠፌ መሃመድ ገለጹ። ርዕሰ መስተዳደር ሙስጠፌ መሃመድ ይህንን ያሉት በዛሬው ዕለት በክልሉ ፋፋን ዞን…