ዓለምአቀፋዊ ዜና ናይሮቢ በኤሌክትሪክ የሚሰራ የመጀመሪያውን አውቶብስ አስተዋወቀች Meseret Awoke Oct 20, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬኒያ መዲና - ናይሮቢ በሀገሪቱ የመጀመሪያ የሆነውንና በኤሌክትሪክ የሚሰራውን አውቶብስ ይፋ አድርጋለች። 'ፀሃያማዋ አረንጓዴ ከተማ' በመባል የምትታወቀው ናይሮቢ በኤሌክትሪክ ሃይል የሚሰራ አውቶብስ መጠቀም መጀመሯ የአየር ንብረት ለውጥን…
የሀገር ውስጥ ዜና የአዋሽ መልካሳ የኬሚካል ፋብሪካን የማምረት አቅም ለማሳደግ እንሰራለን – ኢ/ር ታከለ ዑማ Meseret Awoke Oct 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዋሽ መልካሳ የኬሚካል ፋብሪካ ያሉበትን ችግሮች በመፍታት የማምረት አቅሙን ለማሳደግ እንሰራለን ሲሉ የማዕድን ሚኒስትር ኢ/ር ታከለ ዑማ ገለጹ፡፡ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ፥ ለሀገራት ኢንደስትሪ እድገት መሰረት…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከተለያዩ ሀገራት ከተሞች ሃላፊዎች ጋር መከሩ Meseret Awoke Oct 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የሚላን የከተማ ምግብ ፖሊሲ ስምምነት ግሎባል ፎረም ቆይታቸው ከተለያዩ ሃላፊዎች ጋር ተወያዩ፡፡ ከንቲባዋ በቆይታቸው ከሪዮ ዴጄኔሮ ከንቲባ ኤድዋርዶ ዳኮስታ ፣ ከሚላን ከተማ ምክትል ከንቲባና…
የሀገር ውስጥ ዜና በኦሮሚያ ክልል ለተጎዱ ወገኖችና ተቋማት የሚውል የ1 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ድጋፍ ተደረገ Meseret Awoke Oct 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ለኦሮሚያ ክልል 1ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ድጋፍ አደረገ። የተደረገው ድጋፍ በክልሉ በሰው ሰራሽና በተፈጥሮ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖችና ለወደሙ ተቋማት የሚውል መሆኑ ተገልጿል፡፡ ድጋፉን ያስረከቡት የከተማና…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ባለ ልዩ ጣዕም ቡናን በዓለም አቀፍ የባለ ልዩ ጣዕም ቡና ኤግዚቢሺን ላይ አስተዋወቀች Meseret Awoke Oct 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ባለ ልዩ ጣዕም ቡናን ጃፓን በተካሄደው ዓለም አቀፍ የባለ ልዩ ጣዕም ቡና ኤግዚቢሺን ላይ አስተዋውቃለች፡፡ ከጥቅምት 11 እስከ 14 ቀን በቶኪዮ በተካሄደው ዓለም አቀፍ የባለ ልዩ ጣዕም ቡና ኤግዚቢሺን እና ጉባኤ ላይ በርካታ ቡና…
የሀገር ውስጥ ዜና በ100 ሺህ ለሚቆጠሩ ወጣቶች የሥራ ዕድል ፈጥረናል- አቶ ርስቱ ይርዳ Meseret Awoke Oct 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የታሰበውን ያህል ባይሆንም እንደ ክልል በ100 ሺህ የሚቆጠሩ ወጣቶች በማኅበር ተደራጅተው ሥራ እንዲፈጥሩ አድርገናል ሲሉ የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ርስቱ ይርዳ ተናገሩ፡፡ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪያት ካሚል በደቡብ ክልል ከሚገኙ የካቢኔ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዶ/ር ሊያ ታደሠ የአዳሬ ጤና አጠባበቅ ጣቢያን ጎበኙ Meseret Awoke Oct 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሠ በሐዋሳ ከተማ የሚገኘውን የአዳሬ ጤና አጠባበቅ ጣቢያን ጎበኙ፡፡ በጉብኝቱ ወቅት ፥ ተቋሙ እየሰጠ ያለው አገልግሎት በባለሙያዎች የተብራራ ሲሆን ፥ ጤና ጣቢያው የቤተሰብ ምጣኔ ላይ ትኩረት ሰጥቶ እየሰራ እንደሆነ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ስለሺ ከ50 በላይ የአሜሪካ ባለሃብቶች ጋር መከሩ Meseret Awoke Oct 19, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሜሪካ የኢትዮጵያ አምባሳደር ስለሺ በቀለ እና የኢፌዴሪ የገንዘበ ሚኒስትር ዴኤታ እዮብ ተካልኝ ከ50 በላይ የአሜሪካ ባለሃብቶች ጋር ተወያዩ፡፡ ባለሃብቶቹ በዚህ ወቅት እንዳሉት፥ ኢትዮጵያ ከአጎዋ መውጣቷ የሚያስከትለውን ተጽዕኖ…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ላይ የተሞከሩ ከ1 ሺህ 600 በላይ የሳይበር ጥቃቶች ከሸፉ Meseret Awoke Oct 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ባለፉት ሦስት ወራት ብቻ በተለያዩ ተቋማት ላይ የተሞከሩ ከ1 ሺህ 600 በላይ የሳይበር ጥቃቶችን ማክሸፉን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር አስታወቀ። በመረጃና መረብ ደህንነት አስተዳደር የሳይበር ጥቃት ትንተና ቡድን መሪ አቤል…
የሀገር ውስጥ ዜና በአቶ ዑመር ሑሴን የተመራ ልዑክ በዓለም ምግብ ፎረም እየተሳተፈ ነው Meseret Awoke Oct 18, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 8፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በግብርና ሚኒስትር አቶ ዑመር ሁሴን የተመራ ልዑክ በሮም እየተካሄደ ባለው የዓለም ምግብ ፎረም እየተሳተፈ ነው፡፡ የዓለም ምግብ ፎረም በጣልያን ሮም በፈረንጆቹ ጥቅምት 17 እስከ 21 ቀን 2022 በሚቆይ መድረክ በርካታ ተሳታፊዎች በተገኙበት ጤናማ…