ዓለምአቀፋዊ ዜና ሊዝ ትረስ ቀጣይ የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር መሆናቸው ተረጋገጠ Meseret Awoke Sep 5, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 30 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሊዝ ትረስ አዲሷ ቀጣይ የብሪታንያ ጠቅላይ ሚኒስትር መሆናቸው ተረጋገጠ። በሀገሪቱ ፓርላማ አብላጫ መቀመጫ ያለው ወግ አጥባቂ ፓርቲ መሪ አድርጎ መምረጡን ተከትሎ ነው ቀጣይዋ ጠቅላይ ሚኒስትር መሆናቸው የተረጋገጠው። ትረስ ተፎካካሪያቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ ወግ “ፈተና፣ ድል፣ ተስፋ” በሚል ርዕስ ተካሄደ Meseret Awoke Sep 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2014 የመጨረሻው አዲስ ወግ ተካሄደ። መድረኩ "ፈተና፣ ድል፣ ተስፋ" በሚል ርዕስ 2014ን በመቃኘት ነው የተካሄደው፡፡ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን፣ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ እንዲሁም የፕላን…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በተከናወኑ የሠላምና ጸጥታ ሥራዎች ላይ ምክክር እየተካሄደ ነው Meseret Awoke Sep 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በተከናወኑ የሠላምና ጸጥታ ሥራዎች ላይ ያተኮረ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው። የምክክር መድረኩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰንን ጨምሮ የክልል የሁሉም ዞኖች፣ ከተማ አስተዳደር፣ የፌዴራልና የክልል የጸጥታ…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ህወሓት በከባድ መሳሪያ በቆቦ ህፃናትና አዛውንቶች ላይ ጥቃት ፈፅሟል- ተጎጂዎች Meseret Awoke Sep 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው የህወሓት ቡድን በቆቦ ወረዳ ህፃናትና አዛውንቶች ላይ በከባድ መሳሪያ ጥቃት ፈፅሞብናል ሲሉ የጥቃቱ ተጎጂዎችና ቤተሰቦቻቸው ገለጹ። የሽብር ቡድኑ ለሰላም የተሰጠውን እድል ትቶ ጦርነት በከፈተባቸው የአማራ ክልልና አፋር ክልል ወረዳዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የባንክ ዘርፍ ለውጭ ባለሃብቶች መከፈት በባንክ ዘርፍ ውስጥ ትልቅ ለውጥ እንደሚያመጣ ተገለፀ Meseret Awoke Sep 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የባንክ ዘርፍ ለውጭ ባለሀብቶች ክፍት መደረጉ በኢትዮጵያ የባንክ ዘርፍ ውስጥ ትልቅ ለውጥ የሚያመጣ እንደሆነ ተገለፀ። የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባካሄደው 13ኛ መደበኛ ስብሰባ የባንክ ዘርፍን ለውጭ ኢንቨስተሮች ክፍት ለማድረግ በቀረበ ፖሊሲ ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሌላኛው የህልውና የፍልሚያ ግንባር የግብርና ልማት ነው – አማራ ክልል Meseret Awoke Sep 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሌላኛው የህልውና የፍልሚያ ግንባር የግብርና ልማት ነው ሲል የአማራ ክልል ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ ቢሮው እንዳለው ፥ ሸብርተኛው የህወሓት ቡድን የክረምት ወራትን እየጠበቀ ለሦስተኛ ጊዜ ወረራ ፈፅሟል ፤ ይህን ወቅት የሚመርጠው የግብርና ዘርፉን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ቱርክ በስራ እድል ፈጠራና ቴክኖሎጂ ሽግግር ያላቸው ትብብር ከፍተኛ ነው ተባለ Meseret Awoke Sep 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ቱርክ በስራ እድል ፈጠራና ቴክኖሎጂ ሽግግር ያላቸው ትብብር ከፍተኛ መሆኑን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ሳንዶካን ደበበ ገለጹ፡፡ ዋና ስራ አስፈጻሚው በኢትዮጵያ የቱርክ አምባሳደር ያፕራክ አልፕ ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና በበዓላት ወቅት የሃሰተኛ ገንዘብ ዝውውርን ለመከላከል ጥንቃቄ መደረግ እንዳለበት ተጠቆመ Meseret Awoke Sep 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በበዓላት ወቅት ከሚፈፀም ግብይት ጋር ተያይዞ ሊያጋጥም የሚችል የሃሰተኛ ገንዘብ ዝውውርን ለመከላከል ህብረተሰቡ አስፈላጊውን ጥንቃቄ ማድረግ እንዳለበት የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ 396 ባለ ሁለት መቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን ወርቅ ሲሰርቁ የነበሩ የውጪ ዜጎች ተያዙ Meseret Awoke Sep 2, 2022 0 አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 27 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ወርቅ ሲሰርቁ የነበሩ የውጪ ዜጎች መያዛቸውን ማዕድን ሚኒስቴር አስታወቀ ። የማዕድን ሚኒስትር ኢንጂነር ታከለ ኡማ በሰጡት መግለጫ ለሁለት ሳምንት በተደረገ ዘመቻ ወንጀለኞቹ መያዛቸውን ተናግረዋል ። በኦሮሚያ ፣…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ የነዳጅ ዋጋ ገደብን ለሚደግፉ ሀገራት ነዳጅ ላታቀርብ እንደምትችል አስጠነቀቀች Meseret Awoke Sep 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ በአሜሪካ የቀረበውን የነዳጅ ዋጋ ገደብ ለሚደግፉ ሀገራት ነዳጅ ላታቀርብ እንደምትችል አስጠነቀቀች። በቅርቡ የቡድን 7 ሀገራት ባደረጉት ስብሰባ አሜሪካ በነዳጅ ዋጋ ላይ ገደብ እንዲጣል ሃሳብ አቅርባለች። የሩሲያ ምክትል ጠቅላይ…