Fana: At a Speed of Life!

አቶ ኦርዲን የ12ኛ ክፍል ፈተናን አስመልክቶ ከትምህርት ሚኒስትሩ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኦርዲን በድሪ ሀገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ፈተና የተሳካ ማድረግ በሚቻልባቸው ጉዳዮች ላይ ከትምህርት ሚኒስትሩ ፕ/ር ብርሃኑ ነጋ እና ከሌሎች ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ጋር ተወያዩ። በውይይቱ የትምህርት ሚኒስትር…

የፍትሕ ሚኒስቴር እና የክልል ፍትሕ ቢሮዎች የጋራ መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፍትሕ ሚኒስቴር እና የክልል ፍትሕ ቢሮዎች የጋራ መድረክ በቢሾፍቱ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ ለሶስት ቀናት በሚካሄደው የምክክር መድረክ የክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች የፍትሕ ቢሮዎች የ2014 በጀት ዓመት ሥራ አፈፃፀም በተናጠል ቀርቦ ውይይት…

የአሸንዳ፣ አሸንድዬ፣ ሻደይና ሶለል በዓል የማጠቃለያ መርሐ ግብር እየተከናወነ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸንዳ፣ አሸንድዬ፣ ሻደይ እና ሶለል በዓል የማጠቃለያ መርሐ ግብር በሚኒሊየም አዳራሽ እየተከናወነ ነው፡፡ በመርሐ ግብሩ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤን ጨምሮ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች እና በርካታ ታዳሚዎች ተገኝተዋል፡፡…

ከ81 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመቱ የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ81 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ እቃዎች መያዙን ጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ እቃዎቹ በሐዋሳ፣ ድሬዳዋና አዳማ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤቶች የተያዙ ናቸው፡፡ በቁጥጥር ስር ከዋሉት የኮንትሮባንድ እቃዎች መካከል አልባሳት፣…

የዳይኖሰር ቅሪተ አካል በፖርቹጋል ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቅሪተ አካል ተመራማሪዎች በአውሮፓ ውስጥ የግዙፍ ዳይኖሰር ቅሪተ አካል ማግኘታቸውን አስታወቁ። የፖርቹጋል እና የስፔን ተመራማሪዎች ቡድን ነው በፖርቹጋል በሞንቴ አጉዶና ፖምባል ውስጥ ቅሪተ አካሉን በቁፋሮ አገኘሁ ያለው፡፡ የተገኘው…

የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት ለማስከበር አስፈላጊውን መስዋዕትነት ለመክፈል ዝግጁ መሆኑን የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር አረጋገጠ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ በኩል የህወሓት ጀሌዎች በሆኑት አልሸባብና ሸኔ የሽብር ቡድኖች የሚደረጉ ሙከራዎችን በማክሸፍ በህወሃት ላይ ለሚወሰደው እርምጃ እንደሁልጊዜው ያልተቆጠበ ድጋፉን አጠናክሮ እንደሚቀጥል የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ። የከተማ አስተዳደሩ…

አዲሱን ዓመት የምንቀበለው ለስኬት ያበቁንን እሴቶች በማጎልበት ነው -መንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አዲሱን ዓመት የምንቀበለው ለስኬት ያበቁንን ተሞክሮች እና እሴቶች በማጉላትና የተጋረጡብንን ፈተናዎች በድል ለመወጣት የሚያስችሉ መደላድሎችን በሚፈጥር መልኩ ነው ሲል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን…

በክልሉ ማዕድናትን በማልማት ለዜጎች የስራ ዕድል ሊፈጠር ይገባል – ም/ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሉ ከፍተኛ የሆነ የማዕድን አቅማችንን በማልማት ለዜጎቻችን ስራ ዕድል ልንፈጥር ይገባል ሲሉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ ገለጹ ። በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ውሃ፣ ማዕድንና ኢነርጂ…

አውሮፓውያን “አስከፊ ክረምቶችን” ሊያሳልፉ እንደሚችሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አውሮፓውያን ለቀጣይ አሥር ዓመታት አስከፊ ክረምት ሊያሳልፉ ይችላሉ ሲሉ የቤልጂየም ኢነርጂ ሚኒስትር ቲን ቫን ደር ስትሬትተን ገለጹ። ሚኒስትሩ እንዳሉት የአውሮፓ ሕብረት መሪዎች አሁን ባለው የጋዝ ዋጋ ላይ ማሻያ በማድረግ በአፋጣኝ እርምጃዎችን…

ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ህወሓት ጦርነቱን እንዲያቆም ግፊት እንዲያደርግ በብራሰልስ የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ህወሓት ጦርነቱን እንዲያቆም ግፊት እንዲያደርግ በአውሮፓ ሕብረት የኢትዮጵያ ቋሚ መልዕክተኛ ጽሕፈት ቤትና የኢትዮጵያ ኤምባሲ በቤልጂየም ጠየቀ፡፡ ኤምባሲው በትዊተር ገጹ ባሰፈረው መልዕክት ፥ የኢትዮጵያ መንግስት ያለ ምንም…