የሀገር ውስጥ ዜና አፈትልኮ የወጣው የህወሓት ሰነድ ቡድኑ ከሽብርተኞች ጋር ያለውን ጋብቻ በግልፅ ያሳየ ነው Meseret Awoke Sep 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሸባሪው ህወሓት ቡድን ከሌሎች አሸባሪ ቡድኖች ጋር ኅብረት ፈጥሮ እየሠራ ስለመሆኑ በቅርቡ አፈትልኮ የወጣው ምስጢራዊ ሰነዱ ያመለክታል። ቡድኑ ያዘጋጀው “የማጠቃለያ ምዕራፍ አካሄድና ስትራቴጂ” በሚል ያዘጋጀው እና ሾልኮ የወጣው ሰነዱ፥…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች የበጎ ፈቃደኝነት ቀን በጋራ እያከበሩ ነው Meseret Awoke Sep 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጤና ፣ የትምህርት እና የስራና ክህሎት ሚኒስቴሮች የበጎ ፈቃደኝነት ቀን በጋራ እያከበሩ ነው፡፡ ሚኒስቴሮቹ በጋራ የሚያዘግጁት የሙሉ ቀን መርሐ ግብር በሚኒሊክ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ እና የመጀመርያ ደረጃ ትምህርት ቤት በተለያዩ ዝግጅቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በጋምቤላ ክልል በጎርፍ ለተፈናቀሉ ወገኖች 15 ሚሊየን ብር የሚገመት ድጋፍ አደረገ Meseret Awoke Sep 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በጋምቤላ ክልል በጎርፍ ለተፈናቀሉ ወገኖች 15 ሚሊየን ብር የሚገመት የዓይነት ድጋፍ አደረገ። የዓይነት ድጋፉን የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ የእርሻና አግሮ ፕሮሰሲንግ ዘርፍ ምክትል ስራ አስፈፃሚ አስረክበዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና “አዛኝ ቅቤ አንጓች”! – የአሸባሪው ህወሓት ነገር Meseret Awoke Sep 6, 2022 0 ሰሞኑን አፈትልኮ የወጣው የህወሓት ምስጢራዊ ሰነድ ስለ ‹‹ፋኖ›› ምን አለ ? የሽብር ቡድኑ አፈ ቀላጤስ ምን ቀባጠረ ? “የአማራ ተስፋፊ ኃይል ከፋሽስቱ የፌደራል መንግሥት በሚሰጠው ትዕዛዝ መነሻ እና በቆየ የትምክህት ታሪኩ፣ ተስፋፊነቱ ...ከወረራው በላይ የትግራይ ተወላጆችን ስም ማጥፋት፣…
የሀገር ውስጥ ዜና 9ኛው ዓለም አቀፍ የፖሊሲ ጉባዔ እየተካሄደ ነው Meseret Awoke Sep 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 9ኛው ዓለም አቀፍ የፖሊሲ ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። ጉባኤው በአየር ንብረት ለውጥ ፣በአፍሪካ የሕፃናት መብቶች እና ተጠያቂነት ላይ ትኩረቱን አድርጎ ነው እየተካሄደ ያለው። ጉባኤው በአፍሪካ የአየር ንብረት ለውጥ ተጽፅዕኖን…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሎች የበጎፈቃድ ቀን እየተከበረ ነው Meseret Awoke Sep 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በክልሎች "ጳጉሜን በመደመር" በሚል ሐሳብ የበጎ ፈቃድ ቀን በበጎ ተግባራት እየተከበረ ነው። በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እየተከበረ በሚገኘው የበጎፈቃድ ቀን ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰንና ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች ተገኝተዋል። ዕለቱን…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው የከፈተውን ጦርነት እየተከላከልን የብልጽግና ጉዞ እናስቀጥላለን – አቶ መለሰ ዓለሙ Meseret Awoke Sep 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአንድ እጃችን አሸባሪው ህወሓት የከፈተብንን ጦርነት እየተከላከልን በሌላኛው የጀመርነውን የብልፅግና ጉዞ እናስቀጥላለን ሲሉ የአዲስ አበባ ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ መለሰ ዓለሙ ገለጹ፡፡ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ተፈሪ መለሰ ከእንግሊዝ የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Meseret Awoke Sep 6, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ጵጉሜን 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በብሪታንያ የኢትዮጵያ አምባሳደር ተፈሪ መለሰ ከእንግሊዝ የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ቪኪ ፎርድ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸውም አምባሳደር ተፈሪ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ ገለፃ ያደረጉ ሲሆን ፥ አሸባሪው ህወሓት በአፍሪካ ህብረት የሚመራውን…
የሀገር ውስጥ ዜና የመውጫ ፈተና ለግልና ለመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች የጋራ መመዘኛ ነው – የትምህርት ሚኒስቴር Meseret Awoke Sep 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመውጫ ፈተና ለግልና ለመንግስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች የጋራ መመዘኛ መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር ገለፀ፡፡ ከግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ጋር በመውጫ ፈተና ዙሪያ ውይይት ተደርጓል ፡፡ የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር ፋንታ…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ ለትምህርት ስራው ውጤታማነት የህብረተሰብ ትብብር መጠናከር አለበት – አቶ ኡሞድ ኡጁሉ Meseret Awoke Sep 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ለትምህርት ስራው ውጤታማነት ወላጆችን ጨምሮ የመላው ህብረተሰብ ትብብር እንዲጠናከር የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ጥሪ አቀረቡ። በትምህርት ዘመኑ እቅዱን ለማሳካት ከነሐሴ 30 እስከ ጳጉሜ 5 የሚቆይ "የትምህርት ጥራትና…