የሀገር ውስጥ ዜና ዓቃቤ ህግ አቶ ምትኩ ካሳ ላይ ክስ መሰረተ Meseret Awoke Aug 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽነር በነበሩት አቶ ምትኩ ካሳ እና ቤተሰቦቻቸው እንዲሁም ግብራበሮቻቸው ላይ የሙስና ወንጀል ጉዳዮች ዓቃቤ ህግ በዛሬው ዕለት ክስ መስርቷል፡፡ ከተከሳሾች ውስጥም 1 አቶ ምትኩ ካሳ ጉትሌ (የብሔራዊ አደጋ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በአልጀርስ የሚገኘውን ሳይዳል የመድሃኒት ፋብሪካ ጎበኙ Meseret Awoke Aug 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ በአልጀርስ የሚገኘውን ሳይዳል የመድሃኒት ፋብሪካን ጎበኙ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በሰሜን አፍሪካዊቷ አልጀሪያ ከትናንት ጀምሮ ይፋዊ ጉብኝት እያደረጉ ነው። በዛሬው ዕለትም በሀገሪቱ ዋና ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር ኃይሉ ኢትዮጵያ ታፍራና ተከብራ እንድትኖር በላቀ ዝግጁነት ላይ ነው – ሌ/ጀኔራል ይልማ መርዳሳ Meseret Awoke Aug 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አየር ኃይሉ መክፈል የሚገባውን መስዋዕትነት ሁሉ ከፍሎ ኢትዮጵያ ታፍራና ተከብራ እንድትኖር ለማድረግ በላቀ የዝግጁነት ደረጃ ላይ ይገኛል ሲሉ የኢፌዴሪ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጀኔራል ይልማ መርዳሳ ተናገሩ፡፡ የኢፌዲሪ አየር ኃይል አካዳሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ 3 ቢሊየን ብር የሚገመቱ የመንገድ ፕሮጀክቶችን ለማስገንባት ስምምነት ተፈረመ Meseret Awoke Aug 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ 3 ቢሊየን ብር ገደማ ወጪ የሚደረግባቸው ከ10 ኪሎ ሜትር በላይ ርዝመት ያላቸው የመንገድ ፕሮጀክቶችን ለማስጀመር ከሦስት ተቋራጮች ጋር የኮንትራት ስምምነት ተፈረመ፡፡ የመጀመሪያው ከአፍሪካ ጎዳና - ኤድናሞል አደባባይ - 22 ማዞሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ንግድ ባንክ ደንበኞቹ ከአጭበርባሪዎች ራሳቸውን እንዲጠብቁ አሳሰበ Meseret Awoke Aug 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ደንበኞች የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሚያዘጋጃቸውን የሽልማት መርሐ ግብሮች በመንተራስ የሌብነት ተግባር ከሚፈፅሙ አጭበርባሪዎች ራሳቸውን እንዲጠብቁ የባንኩ ፕሬዚዳንት አቶ አቤ ሳኖ አሳሰቡ፡፡ ወደ ደንበኞች ስልክ ደውለው ሽልማት እንደደረሳቸው…
የሀገር ውስጥ ዜና ሃይማኖት ለሰላም ክልል-አቀፍ ኮንፈረንስ በሐዋሳ እየተካሄደ ነው Meseret Awoke Aug 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 23፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) “ሃይማኖት ለሰላም” ክልል አቀፍ የሰላም ኮንፍረንስ በሐዋሳ እየተካሄደ ነው። የሰላም ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ ጋር በመተባበር ባዘጋጀው መድረክ ከደቡብ፣ ሲዳማና ኦሮሚያ ክልሎች የተወከሉ የሰላምና ጸጥታ ቢሮ የሥራ ኃላፊዎችና…
የሀገር ውስጥ ዜና ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት በወቅታዊ ጉዳይ ላይ የተሰጠ መግለጫ Meseret Awoke Aug 27, 2022 0 የአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ካለፉት አራት ዓመታት ጀምሮ የክልሉን ሕዝብ በኢትዮጵያ ኅብረ ብሔራዊ አንድነት ሥር ተጠቃሚ የሚሆንበትን ወሳኝ ተግባራት አከናውኗል። ይህን ሁኔታ የተረዳው አሸባሪው የሕወሐት ቡድን የአማራ ሕዝብና መንግሥት የራሱን የመልማት ዐቅም ተጠቅሞ የራሱን ዕድገት…
የሀገር ውስጥ ዜና አሸባሪው ኃይል የትግራይን ወጣት እየማገደ በሕዝብ ማዕበል ማጥቃቱን ካላቆመ መከላከያ ግዴታውን ለመወጣት የሚገደድ ይሆናል – መንግስት Meseret Awoke Aug 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ኃይል የትግራይን ወጣት እየማገደ በሕዝብ ማዕበል ማጥቃቱን ካላቆመ መከላከያ ሕጋዊ ፣ ሞራላዊና ታሪካዊ ግዴታውን ለመወጣት የሚገደድ ይሆናል ሲል መንግስት አስታወቀ፡፡ አሸባሪው ሕወሓት በአንድ በኩል የተለመደውን የሰው ኃይል ማዕበልን…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ በጎርፍ አደጋ የተፈናቃዮች ቁጥር በመጨመሩ ድጋፍ እንዲደረግ ጥሪ ቀረበ Meseret Awoke Aug 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል በተከሰተው የጎርፍ አደጋ የተፈናቃዮች ቁጥር እየጨመረ በመምጣቱ ሁሉም አካላት ድጋፍ እንዲያደርጉ የክልሉ ርዕሰ መስተደድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ጥሪ አቀረቡ። በጎርፍ አደጋ ጉዳት ለደረሰባቸው ወገኖች የመጀመሪያ ዙር ድጋፍ መስጠት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠላትን በመቅጣት ለትውልድ የሚተላለፍ ታሪክ መስራታችንን እንቀጥላለን – ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳ Meseret Awoke Aug 27, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠላትን አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት ለትውልድ የሚተላለፍ ታሪክ መስራታችንን እንቀጥላለን ሲሉ የኢፌዴሪ አየር ኃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጀኔራል ይልማ መርዳሳ ተናገሩ፡፡ በኢፌዴሪ አየር ኃይል የሰራዊት ቤተሰብ ቀን በተለያዩ ዝግጅቶች የተከበረ ሲሆን ፥…