Fana: At a Speed of Life!

ሚኒስቴሩ የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ ጥረቱን እንዲቀጥል ቋሚ ኮሚቴው አሳሳሰበ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የትምህርት ሚኒስቴር የትምህርት ጥራትን ለማረጋገጥ ጥረቱን አጠናክሮ እንዲቀጥል በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ሃብት ልማት ሥራ ስምሪትና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አሳሰበ፡፡ ቋሚ ኮሚቴው ከትምህርት ሚኒስቴርና ከሀገር አቀፍ ፈተናዎች…

ጃፓን ለአፍሪካ 30 ቢሊየን ዶላር ድጋፍ አደርጋለሁ አለች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጃፓን ለአፍሪካ 30 ቢሊየን ዶላር እርዳታ ለመስጠት ቃል ገባች። በቱኒዚያ የጃፓን አፍሪካ የመሪዎች ጉባዔ ላይ ንግግር ያደረጉት የጃፓኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ፉሚዮ ኪሺዳ፥ የሩሲያ ዩክሬን ጦርነትን ተከትሎ በዓለም አቀፍ ደረጃ የምግብ እህል እጥረት…

አሸባሪው ሕወሓት የከፈተውን ወታደራዊ ጥቃት አባብሶ ቀጥሏል – መንግስት

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 21 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ሕወሓት የሰላም አማራጮችን ሁሉ ረግጦ የከፈተውን ወታደራዊ ጥቃት አባብሶ መቀጠሉን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። አገልግሎቱ ባወጣው መግለጫ አሸባሪው ሕወሓት የተዘረጋለትን የሰላም አማራጭ ረግጦ ለሦስተኛ ጊዜ በሀገራችን…

ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የህወሓትን ፀብ አጫሪ ድርጊት እንዲያወግዝ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የህወሓትን ፀብ አጫሪ ድርጊት እንዲያወግዝ ጥሪ አቀረበ። ሚኒስቴሩ ባወጣው መግለጫ ህወሓት የሰላም አማራጮችን በመተው በትናንትናው እለት ጥቃት መፈጸሙን አስታውቋል። ቡድኑ የኢትዮጵያ መንግስት…

ሩሲያ ህወሓት በዓለም የምግብ ፕሮግራም መጋዘን የፈጸመውን የነዳጅ ዝርፊያ አወገዘች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ህወሓት በዓለም ምግብ ፕሮግራም መጋዘን ውስጥ የነበረ 570 ሺህ ሊትር ነዳጅ መዝረፉ አስነዋሪና ተቀባይነት የሌለው ተግባር መሆኑን በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ኢቭጌኒ ተረክሂን ተናገሩ። በመቀሌ በሚገኘው የዓለም ምግብ ፕሮግራም መጋዘን ውስጥ…

በቻምፒየንስ ሊጉ ባየርሙኒክ እና ባርሴሎና በሞት ምድብ ተገናኝተዋል

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ የምድብ ድልድል በዛሬው እለት ይፋ ሆኗል። ምሽት ላይ በተካሄደው ድልድል ምድብ ሶስት የሞት ምድብ ሆኗል። ባየር ሙኒክ፣ ባርሴሎና፣ ኢንተር ሚላን እና ቪክቶሪያ ፕለዘን ያገናኘው ምድብ ታላላቅ ቡድኖችን እርስ በእርስ…

አሸባሪው ህወሓት ወደ ትግራይ ክልል ሊያስገባ የነበረው አደገኛ ዕፅ ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሸባሪው ህወሓት ወደ ትግራይ ክልል ሊያስገባ የነበረው አደገኛ ዕፅ መያዙን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አስታወቀ። አሸባሪው የህወሓት ቡድን ከአዲስ አበባ እስከ ሚሌ ኔትወርክ በመዘርጋት በአፋር ክልል በኩል ወደ ትግራይ ክልል ሊያስገባው የነበረ…

የደቡብ እና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልሎች የ8ኛ ክፍል ውጤት ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ እና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልሎች የ2014 የትምህርት ዘመን ክልላዊ የስምንተኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ይፋ ተደረገ። የደቡብ ክልል እና የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልሎች የ8ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከወሰዱ 257 ሺህ 45 ተማሪዎች…

ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለብጹዕ አቡነ ኤርምያስ እና ለኮማንደር አትሌት ደራርቱ የክብር ዶክትሬት ሊሰጥ ነው

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ለብጹዕ አቡነ ኤርምያስ እና ለኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ የክብር ዶክትሬት ሊሰጥ መሆኑን አስታወቀ፡፡ ዩኒቨርሲቲው በሃይማኖት አባትነታቸው የተማሩትንና ያስተማሩትን በተግባር ለሚኖሩት፤ ሰውን በሰውነቱ ብቻ ላከበሩት…

የጋምቤላ ክልል ካቢኔ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የጋምቤላ ክልል መንግስት ባካሄደው አስቸኳይ የካቢኔ ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ፡፡ አስቸኳይ የካቢኔ ስብሰባው በሶስት አጀንዳዎች ዙሪያም ተወያይቷል፡፡ በክልሉ አደጋ ስጋት አመራር አገልግሎት በቀረበው በጎርፍ ለተጎዱ ስምንት ወረዳዎች…