Fana: At a Speed of Life!

በህወሓት የተፈጸመው ዝርፊያ የትግራይን ህዝብ ለከፋ ችግር እንደሚዳርገው የዓለም ምግብ ፕሮግራም አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የህወሓት ታጣቂዎች በዓለም ምግብ ፕሮግራም መጋዘን ውስጥ የፈጸሙት ዝርፍያ የትግራይን ህዝብ ለከፋ ረሃብ የሚዳርግ መሆኑን የዓለም ምግብ ፕሮግራም አስታወቀ። አሸባሪው ህወሓት በመቀሌ በሚገኘው የዓለም ምግብ ፕሮግራም መጋዘን 12 ነዳጅ ቦቴ…

ተመድ የዜጎችን ደህንነት የሚያረጋግጡ ልማትና የተቀናጀ ሥራ እንዲሰራ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተ/ማሪያም በኢትዮጵያ የተመድ ቡድን ከዕለት እርዳታ ባሻገር የዜጎችን ደህንነት የሚያረጋግጡ ልማትና የተቀናጀ ሥራ እንዲሰራ ጠየቁ፡፡ አምባሳደር ሽፈራው ተ/ማሪያም የኢትዮጵያ አደጋ…

የኢትዮጵያን እምቅ የታዳሽ ኃይል ሀብት በማልማት ለሀገራዊ እድገትና ለቀጣናዊ ትስስር ማዋል ይገባል – ኢ/ር ክፍሌ ሆሮ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን እምቅ የታዳሽ ኃይል ሀብት በማልማት ለሀገራዊ እድገትና ለቀጣናዊ ትስስር ማዋል እንደሚገባ የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ዋና ሥራ አስኪያጅ ኢንጅነር ክፍሌ ሆሮ ገለጹ። ኢንጂነር ክፍሌ ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሲጠናቀቅ የሚኖረውን…

ህወሓት በትግራይ ህዝብ ስም የገባን የሰብዓዊ ድጋፍ ለወታደራዊ አላማ ማዋሉን ቀጥሏል – መንግስት

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 19 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ህወሓት በትግራይ ህዝብ ስም የገባን የሰብዓዊ ድጋፍ ለወታደራዊ አላማ ማዋሉን እንደቀጠለ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ። የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ባወጣው መግለጫ በመቀሌ የህወሓት የሽብር ቡድን የዓለም የምግብ ድርጅት…

በአማራ ክልል ከ5 ሚሊየን በላይ ተማሪዎችን ለመመዝገብ ታቅዷል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል ከ5 ሚሊየን በላይ ተማሪዎችን ለመመዝገብ ታቅዶ እየተሰራ መሆኑን የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ አስታወቀ፡፡ በ2015 የትምህርት ዘመን እድሜያቸው ለትምህርት የደረሱ ህፃናትን በሙሉ ወደ ትምህርት ቤት መላክ ለሀገር ግንባታ የመሰረት…

በ2014 በጀት ዓመት ከአምራች ዘርፉ የተሻለ ውጭ ምንዛሬ ገቢ ተመዝግቧል – አቶ መላኩ አለበል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2014 በጀት ዓመት ከአምራች ዘርፉ የተሻለ ውጭ ምንዛሬ ገቢ የተመዘገበበት ነው ሲሉ የኢንዱስትሪ ሚኒስትር አቶ መላኩ አለበል ገለጹ፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በ2014 በጀት አፈጻጸም ፣ 2015 ዕቅድ ዝግጅትና ኢትዮጵያ ታምርት ሀገራዊ ንቅናቄ ላይ…

አሜሪካ ከ25 ዓመታት በኋላ አምባሳደሯን ወደ ሱዳን ላከች

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ ከ25 ዓመታት በኋላ የመጀመሪያ አምባሳደሯን ወደ ሱዳን መላኳ ተሰማ፡፡ አሜሪካ ሱዳንን ሽብርተኝነትን ከሚደግፉ ሀገራት ዝርዝር ውስጥ ካወጣች ከሁለት ዓመታት በኋላ ነው የመጀመሪያ አምባሳደሯን ወደ ሱዳን የላከችው፡፡ ይህን ተከትሎም…

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን የምስጋና መርሐ ግብር አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን በ2014 በጀት ዓመት ለነበረው ውጤታማ ጊዜ ከጎኑ ለነበሩ ተቋማትና ባለድርሻ አካላት የምስጋና መርሐ ግብር አካሄደ፡፡ በመርሐ ግብሩ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር አቶ ቀጀላ መርዳሳ ፣ የባህልና ስፖርት ሚኒስትር…

የዩሮ ምንዛሬ ከአሜሪካ ዶላር በታች መሆኑን ቀጥሏል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የዩሮ የገንዘብ ምንዛሬ ለሁለተኛ ጊዜ ከአሜሪካ ዶላር በታች መሆኑ ተገለጸ፡፡ ለዩሮ የገንዘብ ምንዛሬ ዝቅ ማለት በሃይል ዘርፍ ያለው ቀውስ መባባስ እና አሜሪካ የገንዘብ ፖሊሲዋን በይበልጥ ጥብቅ ማድረጓ አበይት ምክንያት ነው ተብሏል፡፡ አሁን…

የኔዘርላንድስ ባለሃብቶች በግብርና ዘርፍ ለመሰማራት ፍላጎት እንዳላቸው ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኔዘርላንድስ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በአትክልት፣ ፍራፍሬ እና ቡና ኢንቨስትመንት ለመሳተፍ ፍላጎት እንዳላቸው የሀገሪቱ አምባሳደር ሄንክ ጃር ገለጹ። የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳደር ነጋሽ ዋጌሾ በኢትዮጵያ…