Fana: At a Speed of Life!

በሁለተኛው የዓለም ጦርነት በወንዝ ውስጥ ሰምጦ የነበረ ቦንብ ሳይፈነዳ ተገኘ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 2 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ጣሊያን ውስጥ በሁለተኛው የዓለም ጦርነት በወንዝ ውስጥ ሰምጦ እስከዛሬ ሳይፈነዳ የቆየ ግዙፍ ቦንብ በድርቅ ምክንያት መገኘቱ ተዘገበ። 450 ኪሎ ግራም ወይም 1ሺ ፓውንድ የሚመዝነው ይህ ቦምብ በድርቅ ምክንያት በተመናመነው ወንዝ ዳርቻ ላይ በአሳ…

42 ባለሀብቶችና የግል አልሚዎችን ወደ ቡልቡላ የተቀናጀ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርክ ሊገቡ ነው

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) 42 ባለሀብቶችና የግል አልሚዎችን ወደ ቡልቡላ የተቀናጀ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርክ ለመግባት ቃል መግባታቸውን የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የቡልቡላ የተቀናጀ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርክ የመሠረተ ልማት ግንባታው ተጠናቆ ባለሃብቶችና የግል አልሚዎችን…

የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በአፍሪካ የሚያደርጉትን ጉብኝት በደቡብ አፍሪካ ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን በአፍሪካ የሚያደርጉትን ጉብኝት ደቡብ አፍሪካ በመግባት ጀምረዋል፡፡ ጉብኝቱ አንቶኒ ብሊንከን ሩሲያ በአፍሪካ ያላትን ተፅዕኖ ለማሳደግ የምታደርገውን ጥረት ለመመከት እንደሆነ ተገልጿል፡፡…

ቡልቡላ የተቀናጀ አግሮ ኢንዱስትሪ ፓርክ የግብርናውን ዘርፍ ለማዘመንና ለማሳደግ ጉልህ ሚና ይጫወታል – አቶ መላኩ አለበል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቡልቡላ የተቀናጀ የአግሮ ኢንዱስትሪ ፓርክ የግብርናውን ዘርፍ ለማያዘምንና ለማያሳደግ ጉልህ ድርሻ እንዳለው የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ አቶ መላኩ አለበል ተናገሩ፡፡ ባለሃብቶችና የግል አልሚዎችን በተሻለ ደረጃ ለመጥቀም ሙሉ ዝግጅቱን ያጠናቀቀው…

ኢትዮጵያና ሶማሊያ አልሸባብን ለማስወገድ በጋራ መስራታቸው የሀገራቱን ጠንካራ የትብብር መንፈስ በተግባር ያረጋገጠ መሆኑን መንግስት ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ሶማሊያ የጋራ ጠላታቸውን አሸባሪው አልሸባብን ለማስወገድ በጋራ መስራታቸው ከምንጊዜውም በላይ የሀገራቱን ጠንካራ የትብብር መንፈስ በተግባር ያረጋገጠ መሆኑን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት…

ወደ መቀሌ ተጉዞ የነበረው የዲፕሎማቶች ልዑካን ቡድን የህዋሃትን የውሽት ትርክት ማስተጋባቱ ስህተት ነው – ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወደ መቀሌ ተጉዞ የነበረው የዲፕሎማቶች የልዑካን ቡድን የህዋሃትን የውሽት ትርክት ማስተጋባቱ ስህተትነው ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ ተናገሩ፡፡ ሚኒስትር ዴኤታዋ በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ዛሬ በሰጡት መግለጫ…

የተጠና እርምጃ በመውሰድ በአሸባሪው ሸኔ ላይ ኪሳራ ማድረስ ተችሏል – የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተጠና እርምጃ በመውሰድ በአሸባሪው ሸኔ ላይ ኪሳራ ማድረስ መቻሉን የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አስታወቀ፡፡ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዴኤታ ሰላማዊት ካሳ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በመግለጫቸውም፥ የአሸባሪው ሸኔን ጥቃትን…

ያጋጠሙ ችግሮችን በድል ለመወጣት የመገናኛ ብዙሃን ሚና ከፍተኛ ነው – አብርሃም አለኸኝ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) ያጋጠሙ ችግሮችን በድል ለመወጣት የመገናኛ ብዙሃን ሚና ከፍተኛ ነው ሲሉ የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት የስራ አመራር ቦርድ ሰብሳቢ አቶ አብርሃም አለኸኝ ተናገሩ፡፡ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በደሴ ከተማ ያሰገነባውን አዲስ የሚዲያ ኮምፕሌክስ ህንጻ…

ፋና 100 ሚሊየን ብር በሚጠጋ ወጪ በደሴ ያስገነባው የሚዲያ ኮምፕሌክስ ተመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት 100 ሚሊየን ብር በሚጠጋ ወጪ በደሴ ከተማ ያስገነባው የሚዲያ ኮምፕሌክስ ተመረቀ። በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ የፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ አድማሱ ዳምጠው፥ ሚዲያ የመረጃ ተደራሽ ብቻ ሳይሆን ፋና…

የግብርናው ዘርፍ ከማምረቻ ኢንዲስትሪ፣ ወጪ ንግድ እና ከዜጎች እያደገ የመጣውን ፍላጎት ለማሟላት ሰፊ ስራ ይጠበቅበታል አቶ ዑመር ሁሴን

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የግብርና ሚኒስቴር ከክልል ግብርና ቢሮዎች ጋር በተጠናቀቀው በጀት አመት አፈፃፀም እና የ2015 እቅድ ላይ ውይይት እያደረገ ነው። መድረኩን የከፈቱት የኢፌዴሪ የግብርና ሚኒስትር አቶ ዑመር ሁሴን፥ ባለፈው በጀት አመት የነበረው አፈፃፀም መልካም…