የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በቻይና ገበያ ያላትን ድርሻ ከፍ ለማድረግ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነው ተባለ Meseret Awoke Aug 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በቻይና የኦንላይን ግብይት መድረኮች ላይ የምታቀርባቸውን የምርት አይነቶች በመጨመር በገበያው ያላትን ድርሻ ከፍ ለማድረግ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነው ሲሉ በቻይና የኢትዮጵያ ኤምባሲ ምክትል የሚሲዮን መሪ አምባሳደር ዳዋኖ ከድር ገለጹ፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ለውጭ ንግድ ከቀረበ 300 ሺህ ቶን ቡና 1 ነጥብ 42 ቢሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ Meseret Awoke Aug 5, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ለውጭ ንግድ ከቀረበ 300 ሺህ ቶን ቡና 1 ነጥብ 42 ቢሊየን ዶላር ገቢ ማግኘቱን አስታውቋል ። በ2014 ዓ.ም ከታቀደው የቡና ምርት መጠን በ92 በመቶ አፈፃፀም 652 ሺህ ቶን መሰብሰብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኦዲት ሥራን ውጤታማ ለማድረግ ባለድርሻ አካላት በባለቤትነት መንፈስ እንዲሰሩ ጥሪ ቀረበ Meseret Awoke Aug 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ሀብት እንዳይባክን ኦዲተሮች በሚያደርጉት ጥረት ሁሉም ባለድርሻ አካላት በባለቤትነት መንፈስ ለኦዲት አፈጻጸም ውጤታማነት በትጋት መስራት አንዳለባቸው የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ዶክተር እዮብ ተካለኝ አሳሰቡ፡፡ የፌዴራል ዋናው…
የሀገር ውስጥ ዜና የሃይማኖት ቴሌቪዥን ጣቢያዎች እስከ ነሐሴ 13 እንዲመዘገቡ ባለሥልጣኑ ጥሪ አቀረበ Meseret Awoke Aug 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢሰ ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን የሃይማኖት የቴሌቪዥን ጣቢያዎች እስከ ነሐሴ 13 ቀን 2014 ዓ.ም ድረስ አመልክተው ፈቃድ እንዲወስዱ ጥሪ አቀረበ። የመገናኛ ብዙኃን አዋጁ ህብረተሰቡ የሃይማኖት ፕሮግራሞችን ለመከታተል ያለውን ፍላጎት…
የሀገር ውስጥ ዜና የተጎዱ ወገኖችን ለማገዝ ዜጎች እንዲረባረቡ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ ጥሪ አቀረቡ Meseret Awoke Aug 4, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 28፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ የተጎዱ ወገኖችን ለማገዝ ዜጎች እንዲረባረቡ ጥሪ አቀረቡ። የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባዔ 14ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ፕሬዚዳንቷ ባስተላለፉት መልዕክት፥ "ሃይማኖት የጥንካሬያችን፣ የመቻቻላችን፣…
የሀገር ውስጥ ዜና ሀገርና ሕዝብን በማስቀደም የተጀመሩ የሰላም አማራጮችን ውጤታማነት ማረጋገጥ ይገባል – የፖለቲካ ሳይንስ ምሁራን Meseret Awoke Aug 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገርና ሕዝብን በማስቀደም የተጀመሩ የሰላም አማራጮችን ውጤታማነት ማረጋገጥ ይገባል አሉ የፖለቲካ ሳይንስ ምሁራን፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉ የፖለቲካ ሳይንስ ምሁራን በሰጡት አስተያየት ፥ የሀገራዊ ምክክሩ ሂደትና…
የሀገር ውስጥ ዜና ወሰን ተሻጋሪ የበጎ ፍቃድ አገልግሎት የተሸረሸረውን የአብሮነት እሴት መልሶ ለመገንባት ትልቅ ፋይዳ አለው አሉ ምሁራን Meseret Awoke Aug 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ወሰን ተሻጋሪ የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ለዓመታት በልዩነት ላይ በመሰራቱ የተሸረሸረውን የአብሮነት እሴት መልሶ ለመገንባት ትልቅ ፋይዳ አለው ሲሉ የማህበራዊ ሳይንስ ምሁራን ገለጹ፡፡ ኢትዮጵያውያንን አንድ ከሚያደርጉ ጉዳዮች ይልቅ በልዩነታቸው ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሀገር ደረጃ ለማልማት ከታቀደው 13 ነጥብ 4 ሚሊየን ሄክታር መሬት ውስጥ 8 ሚሊየን ሄክታር በዘር ተሸፈነ Meseret Awoke Aug 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ በመኽር እርሻ ለማልማት ከታቀደው 13 ነጥብ 4 ሚሊየን ሄክታር መሬት ውስጥ እስካሁን 8 ሚሊየን ሄክታር መሬት በዘር መሸፈኑን የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ። ግብርና ሚኒስቴር ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት እንደገለጸው ፥ አሁን…
ስፓርት የእግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንትና የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ምርጫ እጩዎች ዝርዝር ይፋ ሆነ Meseret Awoke Aug 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ፕሬዚዳንት እና የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ምርጫ እጩዎች ዝርዝር ይፋ ሆኗል፡፡ ይፋ ከሆኑት ዕጩዎች ዝርዝርም ሦስት ፕሬዚዳንትና 26 የሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ተወዳዳሪዎች እንደሚገኙበት ፌዴሬሽኑ በማህበራዊ ትስስር ገጹ…
የሀገር ውስጥ ዜና በወ/ሮ ሙፈሪሃት የተመራ ልዑክ በእስራኤል የሥራ ዕድል ፈጠራና የኢኖቬሽን ልምድ ልውውጥ እያደረገ ነው Meseret Awoke Aug 2, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሥራ እና ክህሎት ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል የተመራ የልዑካን ቡድን ከእስራኤል መንግሥት የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አመራር ጋር ምክክር አደረገ። ቡድኑ በእስራኤል በሥራ ዕድል ፈጠራና በኢኖቬሽን የልምድ ልውውጥ ለማድረግ ትናንትና እስራኤል የገባ…