Fana: At a Speed of Life!

አሜሪካና ደቡብ ኮሪያ “ትልቅ” የተባለለት ወታደራዊ ልምምድ ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 16፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ እና ደቡብ ኮሪያ ከዓመታት በኋላ ‘’ትልቅ’’ የተባለ የጋራ ወታደራዊ ልምምድ እያካሄዱ መሆኑ ተሰማ፡፡ ሀገራቱ የጀመሩት ወታደራዊ ልምምድ ሰሜን ኮሪያ የጦር መሳሪያ ሙከራ ለማድረግ ከአጋሮቿ ጋር ዝግጁነቷን ለማጠናከር እየጣረች ባለበት ወቅት…

ለጋራ ዓላማ በአንድነት ከቆምን ፈተናን አሸንፈን በድል እንደምንሻገር የህዳሴ ግድብ ምስክር ነው – ብልፅግና ፓርቲ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ብልጽግና ፓርቲ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሁለተኛ ተርባይን ሃይል በማመንጨቱ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክቱን አስተላለፈ፡፡ ፓርቲው ፥ የኢትዮጵያዊነታችን ዓርማ የጋራ ጥረታችን አሻራ የሆነው ታላቁ የህዳሴ ግድባችን ሁለተኛ ተርባይን ሀይል…

ምክር ቤቱ በሁሉም ዘርፎች የሚደረገው ትብብር ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሁሉም ዘርፎች የሚደረገው ትብብር እና አንድነት ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ አቀረበ፡፡ ምክር ቤቱ ፥ ታላቁ የኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብ 2ኛ ተርባይን ዛሬ ኃይል ማመንጨት መጀመሩን አስመልክቶ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት…

የአፍሪካ ሴቶች መብት ፕሮቶኮል በመላው አፍሪካ ሊተገበር ይገባል – ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካ ሴቶች መብት ፕሮቶኮል በመላው አፍሪካውያን ሴቶች ሊተገበር ይገባል ሲሉ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ በትዊተር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ፥ በአፍሪካ የሴቶች መብት ላይ ትኩረቱን አድርጎ የሚሰራው…

የጋራ ሀገርን ለመገንባት ሁሉም ሚናውን መወጣት ይጠበቅበታል – ፕ/ር መስፍን አርአያ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ጉዳዮችን ነቅሶ በማውጣት በውይይት እየፈቱ የጋራ ሀገር ለመገንባት ሁሉም ሚናውን መወጣት ይጠበቅበታል ሲሉ የሀገራዊ ምክክር ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መስፍን አርአያ ገለጹ። በኮሚሽኑ ሀገራዊ ተልዕኮ ዙሪያ ግንዛቤ ማስጨበጥ ያለመ ውይይት አፋር ክልል…

በምስራቅ ወለጋ በአሸባሪው ሸኔ ላይ እየተወሰደ ያለው ዘመቻ ተጠናክሮ መቀጠሉን የክፍለ ጦር ዋና አዛዥ ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በምስራቅ ወለጋ ዞን በተለያዩ ወረዳዎች በአሸባሪው ሸኔ ላይ እየተወሰደ ያለው ዘመቻ ተጠናክሮ መቀጠሉን በቀጠናው የሚገኘው የክፍለ ጦር ዋና አዛዥ ገለፁ። በምስራቅ ወለጋ ዞን በጊዳ አያና፣ ኪረሙ፣ በኢበንቱ፣ በሀሮሊው እና በሊሙ ወረዳዎች ዙሪያና…

ፈረሰኞቹ በቻምፒየንስ ሊጉ ቅድመ ማጣሪያ ከሱዳኑ አልሂላል ጋር ይጫወታሉ

አዲስ አበባ ፣ ነሐሴ 3 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቅዱስ ጊዮርጊስ የእግር ኳስ ክለብ የአፍሪካ ቻምፒየንስ ሊግ የቅድመ ማጣሪያ ጨዋታውን ከሱዳኑ አልሂላል ጋር እንደሚያደርግ ታውቋል። ዛሬ ካይሮ ላይ በወጣው የካፍ ሻምፒየንስ ሊግ እጣ አወጣጥ ፕሮግራም መሠረት ፈረሰኞቹ የመጀመሪያ ጨዋታቸውን…

ሩሲያ ለትርፍ ያልተቋቋመውን የአይሁዶች ድርጅት እንዳታግድ የእስራኤል ፕሬዚዳንት ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 03፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ ለትርፍ ያልተቋቋመ የአይውድ ድርጅትን ሥራ ለማገድ እየተደረገች ያለውን ግፊት እንድታቆም ለማግባባት የእስራኤሉ ፕሬዚዳንት ከሩሲያው አቻቸው ጋር በስልክ ተወያዩ፡፡ የእስራኤል ፕሬዚዳንት አይዛክ ሄርዞግ ከሩሲያው አቻቸው ቭላድሚር ፑቲን…

በቤኒሻንጉል በ23 ሚሊየን ብር የተገነባው የመጠጥ ውኃ ፕሮጀክት ተመረቀ

አዲሰ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን በአሶሳ ዞን ቡልድግሉ ወረዳ ከ23 ሚሊየን ብር በላይ የተገነባውን የቡልድግሉ ከተማ ንጹህ መጠጥ ውኃ ኘሮጀክት መርቀው ከፈቱ። በኘሮጀክቱ ምረቃ ላይ የክልሉን ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ…

በመዲናዋ ለህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት የተደረገውን የነዳጅ ድጎማ የሚቆጣጠር ግብረ ኃይል ተቋቋመ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የህዝብ ትራንስፖርት አገልግሎት ለሚሰጡ ተሽከርካሪዎች ተግባራዊ የተደረገው የነዳጅ ድጎማ ያለምንም መስተጓጎል፣ በውጤታማነትና በዘላቂነት የታለመለትን ዓላማ እንዲያሳካ ለማድረግ የሚያስችል ግብረ ሃይል ተቋቋመ። በምክትል ከንቲባ ማዕረግ…