ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕና ያስተባበራቸው 12 የመንግስት የልማት ድርጅቶች ሀገር- በቀል ችግኞችን ተከሉ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ኢንጂነሪንግ ግሩፕና ያስተባበራቸው 12 የመንግስት የልማት ድርጅቶች በየም ልዩ ወረዳ ሳጃ ከተማ በአራተኛው የአረንጓዴ ዐሻራ መርሐ ግብር ሀገር በቀል ችግኞችን ተከሉ።
በደቡብ ክልል የም ልዩ ወረዳ ሳጃ ከተማ ላይ የተካሄደው የችግኝ…