Fana: At a Speed of Life!

የአፋር ክልል ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን በማጽደቅ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ምክር ቤት ስድስተኛ ዙር አንደኛ ዓመት የስራ ዘመን ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤውን የተለያዩ ሹመቶችን በማጽደቅ ዛሬ ተጠናቋል። ጉባኤዉ በዛሬዉ 4ኛ ቀን ዉሎ የክልሉን የአስፈጻሚ አካላትን ተግባርና ሃላፊነት እንደገና ለማደራጀት የተዘጋ…

አፈ-ጉባዔ ፔሎሲ አወዛጋቢ የሆነውን የታይዋን ጉብኝት ጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ-ጉባዔ ናንሲ ፔሎሲ አወዛጋቢ ሆኖ የቆየውን የታይዋን ጉብኝታቸውን ጀምረዋል ። የፔሎሲን የታይዋን ጉብኝት አስመልክቶ የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ባወጣው መግለጫ፥ ጉብኝቱን በጥብቅ ማውገዙን ሲጂቲ…

የፓኪስታን የብሔራዊ መረጃና ምዝገባ ባለሥልጣን ለኢትዮጵያ የቴክኖሎጂ ሽግግር ለማድረግ መዘጋጀቱን ገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በፓኪስታን የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር አምባሳደር ጀማል በከር ከፓኪስታን የብሔራዊ መረጃና ምዝገባ ባለሥልጣን ዳይሬክተር ሙሐመድ ታሪቅ ማሊክ ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸው ፥ የፓኪስታን የብሔራዊ መረጃና ምዝገባ ባለሥልጣን ለኢትዮጵያ…

የኢትዮጵያና የቻይና የውጭ ጉዳይ አቻ ተቋማት ተባብሮ ለመስራት ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ተቋም እና የቻይና ህዝብ የውጭ ጉዳይ ተቋም በጋራ ተባብሮ ለመስራት በሚያስችላቸው ጉዳዮች ላይ ተስማሙ፡፡ የተቋማቱ ተወካዮች በሚሲዮኑ አስተባባሪነት የኦንላይን ውይይት አካሂደዋል፡፡ አምባሳደር ተሾመ ቶጋ ፥ ቻይና እና…

የ2014 በጀት ዓመት የሴቶችና ማህበራዊ ሴክተር የጋራ ጉባዔ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2014 በጀት ዓመት የሴክተር የጋራ ጉባዔ "በፈተናዎቻችን ሳንበገር ስኬቶቻችንን እያሰፋን ለላቀ ውጤት እንተጋለን" በሚል መሪ ቃል በአዳማ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ በውይይቱ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ኤርጎጌ ተስፋዬን ጨምሮ…

የፌዴራል ፍርድ ቤቶች በነሐሴ ወር መደበኛ የዳኝነት አገልግሎት መስጠት እንቀጥላለን አሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ፍርድ ቤቶች ከነሐሴ 1 እስከ 30 ቀን 2014 ዓ.ም ባለው ጊዜ መደበኛ የዳኝነት አገልግሎት መስጠታቸውን እንደሚቀጥሉ አስታወቀ፡፡ በፌደራል ፍርድ ቤቶች አዋጅ ቁጥር 1234/13 አንቀፅ 38(2) መሰረት የፌደራል ፍርድ ቤቶች ከነሐሴ 1…

ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽነሮች ከደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ከፍተኛ አመራሮች ጋር እየተወያዩ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽነሮች የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጅነር ነጋሽ ዋጌሾ እና የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ጋር እየተወያዩ ነው፡፡ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጅነር…

በደቡብ ምዕራብ ክልል በህልውና ዘመቻው ለተሳተፉ የልዩ ኃይል አባላት ዕውቅና እና ሽልማት ተበረከተ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ፖሊስ ኮሚሽን በህልውና ዘመቻው ለተሳተፉ የክልሉ ልዩ ኃይል አባላትና አመራሮች የዕውቅና እና የሽልማት መርሐ ግብር በቦንጋ ከተማ አካሂዷል፡፡ በመረሐ ግብሩ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ኢንጂነር…

የላይኛው አዋሽ ተፋሰስ አካባቢን በዓለም ቅርስነት ለማስመዝገብ ጥያቄ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2014(ኤፍ ቢ ሲ) የላይኛው አዋሽ ተፋሰስ አካባቢን በዓለም ቅርስነት ለማስመዝገብ ጥያቄ መቅረቡን የኢትዮጵያ ቅርስ ጥበቃ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ረዳት ፕሮፌሰር አበባው አያሌው አስታወቁ። ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስና ባህል ድርጅት…

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የመጋዘን ግንብ ተደርምሶ በሰው ህይወትና አካል ላይ ጉዳት አደረሰ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የአንድ መጋዘን ግንብ ተደርምሶ በሰው ህይወትና አካል እንዲሁም በንብረት ላይ ጉዳት መድረሱን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ አደጋው የደረሰው ዛሬ በግምት ከቀኑ 9:30 ሰዓት ሲሆን ፥ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ…