የሀገር ውስጥ ዜና የጎንደር ከተማና አካባቢው ነዋሪዎች በመጠጥ ውሃ ችግር ላይ እንደሚገኙ ተገለጸ Meseret Awoke Jul 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዶክተር ይልቃል ከፋለ እና የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢ/ር ሃብታሙ ኢተፋ በጎንደር ከተማ እያደረጉ ባለው ጉብኝት የከተማዋ ነዋሪዎች በከፍተኛ በመጠጥ ውሃ ችግር ላይ እንደሚገኙ ተገልጿል፡፡ ጎንደር ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና የተተከሉ ችግኞችን ህብረተሰቡ እንደ ልጅ ሊንከባከባቸው ይገባል – ዶ/ር ኢ/ር ሀብታሙ ኢተፋ Meseret Awoke Jul 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የተተከሉ ችግኞች ህብረተሰቡ እንደ ልጅ ሊንከባከባቸው ይገባል ሲሉ በጎንደር ከተማ ተገኝተው የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር ላይ የተሳተፉት የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ዶክተር ኢንጂነር ሐብታሙ ኢተፋ ገለጹ፡፡ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር የልዑካን ቡድን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢንተርፕራይዞች ዓለም አቀፍ ባዛር ላይ መሳተፋቸው ድንበር ተሻጋሪ ደንበኞችን ለማፍራት እንደሚያስችል ተገለጸ Meseret Awoke Jul 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀገር ውስጥ አምራች ኢንተርፕራይዞች ዓለም አቀፍ ባዛር ላይ መሳተፋቸው የዓለም ገበያ ውስጥ ልምድ እንዲያገኙ እና ድንበር ተሻጋሪ ደንበኞች እንዲኖራቸው ሰፊ ዕድል እንደሚፈጥር ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ አምራች ኢንተርፕራይዞች ዛምቢያ ሉሳካ እየተካሄደ…
የሀገር ውስጥ ዜና ድሬዳዋ ለበረሃማነትና ለጎርፍ አደጋ ተጋላጭ በመሆኗ ችግኝ መትከልና መንከባከብ የህልውና ጉዳይ ነው – አቶ ከድር ጁሃር Meseret Awoke Jul 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ድሬዳዋ ለበረሃማነትና ለጎርፍ አደጋ ተጋላጭ በመሆኗ ችግኝ መትከልና መንከባከብ የህልውና ጉዳይ በመሆኑ ህብረተሰቡ በአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብሩ በንቃት እንዲሳተፍ የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሃር ጥሪ አቀረቡ፡፡ የብልጽግና ፓርቲ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የገጠማትን የህልውና አደጋ ለመቀልበስ ባለፈው በጀት ዓመት የተሰራው ስራ ውጤታማ ነበር – ዶ/ር አብርሃም በላይ Meseret Awoke Jul 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የገጠማትን የህልውና አደጋ ለመቀልበስ በባለፈው በጀት ዓመት የተሰራው ስራ ውጤታማ እንደነበር የመከላከያ ሚኒስትር ዶክተር አብርሃም በላይ አስታወቁ፡፡ የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር የበጀት ዓመቱን የስራ ሂደት ግምገማ በማጠናቀቅ የ2015…
የሀገር ውስጥ ዜና በጋምቤላ ክልል በ2014 ዓ.ም በገበያ ተኮር የግብርና ምርቶች ልማትና በገቢ አሰባሰብ ላይ የተሻለ አፈፃፀም ተመዝግቧል- አቶ ኡሞድ ኡጁሉ Meseret Awoke Jul 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል በበጀት ዓመቱ በገበያ ተኮር የግብርና ምርቶች ልማትና በገቢ አሰባሰብ ላይ የተሻለ አፈፃፀም መመዝገቡን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኡሞድ ኡጁሉ ተናገሩ፡፡ የጋምቤላ ክልልምክር ቤት 6ኛ የምርጫ ጊዜ 1ኛ የሥራ ዘመን 2ኛ መደበኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና የድሬዳዋ አስተዳደር ምክር ቤት ለ2015 በጀት አመት ከ5 ነጥብ 1 ቢሊዮን ብር በላይ በጀት አፀደቀ Meseret Awoke Jul 29, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ)ለሁለት ቀናት መደበኛ ጉባኤውን ያካሄደው የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ምክር ቤት ለ2015 በጀት አመት 5 ቢሊየን 138 ሚሊየን ብር በጀት በማፅደቅ ተጠናቀቀ። ምክር ቤቱ በ1ኛ አመት 3ኛ መደበኛ ጉባኤው የድሬዳዋ መተዳደሪያ ቻርተር ለማሻሻል…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በፈተናዎች የማትሸነፍ ሀገር መሆኗን በየዘመኑ በማሳየት ህያው ምስክር ናት – የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ኃላፊ Meseret Awoke Jul 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በፈተናዎች የማትሸነፍ ሀገር መሆኗን በየዘመኑ በማሳየት ህያው ምስክር ናት ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ኃላፊና የካቢኔ ጉዳዮች ሚኒስትር አቶ ተፈሪ ፍቅሬ ተናገሩ። የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት አመራርና ሠራተኞች የ"ኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና አትሌቶቻችን በድላቸው ኢትዮጵያውያን አንገታችንን በያለንበት ቀና እንድናደርግ አድርገውናል- ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ Meseret Awoke Jul 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአትሌቶቻችን ድል ኢትዮጵያውያን በያለንበት አንገታችንን ቀና እንድናደርግ ያደረገ መሆኑን የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ፡፡ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ በአትሌቶች አቀባበል እና የምስጋና መርሐ ግብር ላይ ተገኝተው የእንኳን ደስ አላችሁ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ክልል በአንድ ጀንበር 100 ሚሊየን ችግኝ ተከላ መርሐ ግብር እየተካሔደ ነው Meseret Awoke Jul 28, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ክልል በአንድ ጀንበር 100 ሚሊየን ችግኝ መትከል የሚያስችል መርሐ ግብር በስልጤ ዞን ምስራቅ ስልጢ ወረዳ ተጀምሯል። የደቡብ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ርስቱ ይርዳ፣ የግብርና ሚኒስትር አቶ ኡመር ሁሴን፣ የደቡብ ክልል ምክር ቤት ዋና…