Fana: At a Speed of Life!

ወደ አዳማ ከተማ በመግባት ላይ የነበረ 4ሺህ 603 ጥይት በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መነሻውን መተሐራ አድርጎ ወደ አዳማ ከተማ በመግባት ላይ የነበረ 4ሺህ 603 ጥይት በቁጥጥር ስር መዋሉን የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ 1 ሺህ 828 የክላሽ እና 2 ሺህ 775 የብሬን ጥይቶች በጉምሩክ ኮሚሽን ሰራተኞችና በፌዴራል ፖሊስ…

የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ያሰለጠናቸውን መካከለኛና ከፍተኛ አመራሮች አስመረቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ያሰለጠናቸውን 104 ከፍተኛና መካከለኛ መኮንኖች አስመርቋል። የምረቃ ስነስርዓት ላይ ተገኝተው ማዕረግ ያለበሱትና የስራ መመሪያ የሰጡት የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ ከድር ጁሃር ናቸው። በተጨማሪም የድሬዳዋ…

በካሊፎርኒያ የደረሰው የእሳት አደጋ በርካታ መኖሪያ ቤቶችን አወደመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በካሊፎርኒያ ኦክ የደረሰው የእሳት አደጋ በርካታ መኖሪያ ቤቶችን አወደመ። የእሳት አደጋው በትላንትናው ምሽት በግዛቷ መስፋፈቱን ተከትሎም ከ6 ሺህ በላይ ነዋሪዎች አካባቢውን ለቀው እንዲወጡ መጠየቃቸው ነው የተዘገበው፡፡ በአደጋው ቢያንስ አስር…

ቤተክርስቲያኗ ለተፈናቀሉ ወገኖች ከ20 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረገች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) መሰረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን ከተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለው ደብረ ብርሃን ከተማ ለሚገኙ ወገኖች የ20 ሚሊየን 863 ሺህ ብር ግምት ያለው የምግብ ድጋፍ አደረገች፡፡ ቤተክርስቲያኗ ከኮምፓሽን ኢንተርናሽናል ኢትዮጵያ ጋር በመተባበር ነው ድጋፉን…

በመዲናዋ ህገ ወጥ ሽጉጥ እና ጥይት በቁጥጥር ስር ዋለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የአዲስ አበባ ፖሊስ እና የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ባደረጉት ክትትል ህገ ወጥ ሽጉጥና ጥይት መያዛቸውን አስታወቁ ፡፡ በቅንጅት በተደረገው ክትትል ሊፋን 620 በሆነ የቤት መኪና ውስጥ 31 ሪታይ ፋልኦን ሽጉጥ፣ 490 የኢኮልፒ እና 94…

በአትሌቲክሱ የተገኘውን ድል በሌሎችም በመድገም የጋራ ሀገርን ለመገንባት ልንጠቀምበት ይገባል- ሻለቃ አትሌት ሀይሌ ገብረስላሴ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአትሌቲክሱ ዘርፍ የተገኘውን ድል በሌሎች ዘርፎች በመድገም የጋራ ሀገርን ለመገንባት ልንጠቀምበት ይገባል ሲል ሻለቃ አትሌት ሀይሌ ገብረስላሴ ገለጸ፡፡ በአሜሪካ ኦሪገን በመካሄድ ላይ ባለውየአትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ በአሸናፊነት ከዓለም ቁንጮ…

በወጪ ንግድ ከ25 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ላስገኙ ላኪዎች እውቅና ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድና ቀጠናዊ ትስሰር ሚኒስቴር በ2014 በጀት ዓመት በወጪ ንግድ ከ25 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ላስገኙ ላኪዎች ዛሬ እውቅና ሰጠ። የኢትዮጵያ የወጪ ንግድ ቀን “የኢትዮጵያን ባለ ልዩ ጣዕም ምርት ይግዙ” በሚል መሪ ቃል የፓናል ውይይት እና…

የዩክሬን የእህል ምርት በጥቁር ባህር በኩል ለውጭ ገበያ እንዲቀርብ የሚያስችል ስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 15 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩክሬን የእህል ምርቷን በጥቁር ባህር በኩል ለውጭ ገበያ እንድታቀርብ የሚያስችል ስምምነት ከሩሲያ ጋር ተፈረመ። ስምምነቱ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ፣ የቱርኩ ፕሬዚዳንት ሬሲፕ ታይፕ ኤርዶኻን እና የሩሲያ እና…

ስዊዘርላንድ በንግድና ኢንቨስትመንት ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር ግንኙነቷን ማጠናከር እንደምትፈልግ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ ከስዊዘርላንድ አምባሳደር ታማራ ሞና ጋር መከሩ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ በኢትዮጵያና በስዊዘርላንድ መካከል ያለውን የቆየና ታሪካዊ ግንኙነት…

በኦሮሚያ ክልል የህዝቦችን ደህንነት በማረጋገጥ ልማትን ማስቀጠል እንዲቻል በተደራጀ ዕቅድ መመራት አለብን – አቶ ሽመልስ አብዲሳ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት እና የፓርቲውን የ2014 የአፈፃፀም ግምገማ እና የ2015 እቅድ ፎረም በአዳማ እየተካሄደ ነው። በግምገማ መድረኩ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሽመልስ አብዲሳ ባደረጉት ንግግር ፥ የክልሉን ሰላምና ፀጥታ፣…