ኢትዮጵያ እና ሩስያ በኢኮኖሚ፣ በንግድ፣ በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፍ ያላቸውን ግንኙነት ለማጠናከር ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 20፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ሩስያ በኢኮኖሚ፣ በንግድ፣ በሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዘርፎች ያላቸውን ግንኙነት ይበልጥ ለማጠናከር መስማማታቸው ተገለጸ፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት እያደረጉ…