በ2014 በጀት ዓመት 2 ሺህ 761 አዳዲስ የማምረቻ ዘርፍ ኢንዱስትሪዎችን ማቋቋም መቻሉ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በተጠናቀቀው 2014 በጀት ዓመት 2 ሺህ 761 አዳዲስ የማምረቻ ዘርፍ ኢንዱስትሪዎችን ማቋቋም መቻሉን የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት አስታወቀ።
የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት የ2014 እቅድ አፈጻጸሙን የተቋሙ የክልል እና የፌደራል አመራሮቾ…